Guys Zoo እንዳያችሁት በጣም የሚያናድድ Listing Price ነዉ የነበረዉ። እና እኔ በበኩሌ ተስፋ አስቆራጭ ብዬዋለዉ።
Invest ካደረኩኝ ገንዘብ ከ 7000 ብር በላይ አክስሮኛል።
እና በፊት እንደነገርኳችሁ 90% Depin Airdrop ብቻ ላይ ትኩረት እንሰጣለን።
እስካሁን 14 የሚሆን Depin Airdrop ላይ እየተሳተፍኩኝ እገኛለዉ።
የተወሰኑትን ከዚህ በፈት Invite አድርጌያቸወለሁ የቀሩት በአጭር ቀናት ከእነ አሰራሩ post አደርግላችኋለዉ። በጣም ቀላል ነዉ Network Connection ብቻ ነዉ ሚፈልጉት።