#USD #NFP #FED
በቀጣዩ November 7 FED ሌላ rate cut ሊያደርግ እንደሚችል ሲጠበቅ ነበር፤ዛሬ ይፋ የሆነው የNFP data ደግሞ ነገሩን ወደ እርግጠኝነት የቀየረው ነው።
የአሜሪካ ኢኮኖሚ ከ2021 በኋላ ዝቅተኛ የተባለውን ስራ የፈጠረ ሲሆን፤ኢኮኖሚውን stimulate ለማድረግም FED INTEREST RATE አሁን ካለበትም በታች እንደሚያደርገው/እንደሚቀንሰው ይጠበቃል።
ይህም የዶላርን ዋጋ የሚቀንስ ውሳኔ ሲሆን በአንፃሩ እንደ GOLD ያሉ ASSETS ዋጋቸው APPRECIATE ያደርጋል።