በዛሬ ሚዛን የለኩት – የትናንት አቻ መራሔ
ነገ ላይ ደርሰው ‘ሚቃኙት – የዛሬው ልሂቅ መፍትሔ
አይደራም ከቶ እንዳሰቡት – አይዘልቅም በዝና ስሙ
ይጎድላል ጽዋ ሙሌቱ – ይጠቁራል ፀሐይ ቀለሙ
Unknown
በዛሬ ሚዛን የለኩት – የትናንት አቻ መራሔ
ነገ ላይ ደርሰው ‘ሚቃኙት – የዛሬው ልሂቅ መፍትሔ
አይደራም ከቶ እንዳሰቡት – አይዘልቅም በዝና ስሙ
ይጎድላል ጽዋ ሙሌቱ – ይጠቁራል ፀሐይ ቀለሙ
Unknown