Rationalism ምክኖአዊ
Rene Descartes
አንድ የማይጠረጠር ዕውነታ አሳዩኝ አንድ ሊጠረጠር የማይችል ዕውነታ ንገሩኝ
አንድ ለቀልድ ተብሎ እንኳን የማይጠረጠር ነገር ስጡኝ ከዛ የዕውቀትን መሰረት አሳያችዋልሁ ይላል ዴካርት
የሬነ ዴካርት የስነ ዕውቀት ቀደምት ዘይቤው በ Methodic doubting “መሰረት የማይጠረጠር ነገር ላይ እስክንደርስ ድረስ ሁሉንም ጠርጥር የሚል ነው፡፡ ይህን ዘዴ እራሱ ላይ ሞከረው በሚከተለው ሂደት .....
° Do I exist? በህይወት ካለው ምን ዓይነት
ፍጥረት ነኝ ?
° በህይወት መኖሬን እንዳምን፣ የትኛውን የእኔን ምንነት በፍፁም ልቤ ልመን ?
°ከሁሉም ነገሬ ማሳቤን ማመን አለብኝ ይህን ማሰቤንም ግን እጠራጠረዋልሁ ሆኖም ይህ ጥርጣሬዬ ደግሞ በህይወት መኖሬን ያረጋግጥልኛል ምክንያቱም ለመጠርጠር ማሰብ ያስፈልገዋል። ስለዚህ ካሰብኩ አልሁ
I think there for I am !
I exist because I think !
I am because I think !
ህልው / existence በማሰባችን ይወሰናል የማያስብ እንደ ሞተ ይቆጠራል ማለት ነው። በህይወት አለሁ ? አዎ አልሁ።ምን አይነት ፍጥረት ነኝ ? የሚያስብ ፍጥረት ነኝ። I am a being whose essence/identity it to think
ሬነ ዴካርት የ Analytical geometry አባት ነው፡፡ የዚህ የሂሳብ ዕውቀቱ ነው ፍልስፍና ውስጥ የዶለው ይላሉ የፍልስፍና ምሁራን
አለን ለማለት የስሜት ህዋሳታችንን ማንቃት ያስፈልጋል። ምክንያቱም እነሱ በሰጡን መረጃ ነው የምናውቀው፡፡ ነገር ግን የስሜት ህውሳቶቻችን ብዙውን ጊዜ አሳሳቾች ናቸው።
COGITO ERGO SUM ( I THINK THERE FOR I AM )
©ከፍልስፍና ዓለም