🥏#MoE
🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን
ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦
student.ethernet.edu.et ነው።
✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
#MoE
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
Our Channel
👇👇👇
https://t.me/dam76