♦️ CAPTCHA በመባል የሚጠራ ሲሆን ለመጀመርያ ግዜ ተግባራዊ የተደረገው እ.ኤ.አ ከ1997-2000 ባለው አመት ውስጥ ነው።ለዚህ system ስራ ላይ መግባት ዋነኛው ምክንያት የነበረው ከተለያዩ ስፓመሮች የሚመጡ fake request ለመግታት ሲሆን ስራው የጀመረውም Yahoo website ላይ ነበር።አሁን ላይ ይህንን ሲስተም በማሳደግ የሰው ልጅ እና Robot ለመለየት እየተጠቀሙበ ይገኛል።
♦️Robot እንዴት የCAPTCHA test ማለፍ ሊያቅተው ይችላል❓
♦️አንድ simple box click አድርጎ ከማለፍስ Google እንዴት ሊያቆማቸው ይችላል❓
♦️የብዙ ሰው ጥያቄዎች ሲሆኑ በሙያው ላይ ያሉ ሰዎች ይህንን መልስ ይሰጣሉ።ምክንያቱ ይህ የምናውቀው box አዲስ version አለው።
♦️Google ይህን ለማድረግ ምን አነሳሳው❓
♦️እ.ኤ.አ በ2014 Gooogle ይህን ሲስተም ለመሞከርያ የሚሆን AI አበልፅጎ ነበር ውጤቱም በጣም አስገራሚ ነበር።ይህ ሙከራ ላይ ከተሳተፉት 99.8%🙃 የሚሆኑት Robot የነበረውን ሲስተም ማለፍ ሲችሉ የሰው ልጆች ግን 33%🙈 የሚሆኑት ብቻ ነበር ማለፍ የቻሉት።
♦️Google ይህን ሲስተም ለመቅረፍ reCAPTACHA ስራ ላይ አውሏል።ይህም ሲስተም ከመጀመርያው ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም Robot ይህን ሲስተም በተደጋጋሚ ለማለፍ ሲቸገር ማየት ችለዋል።
♦️ይሄኛው ሲስተም ከመጀመርያው የሚለየው ፈተናው የሚጀምረው verify box click ለማድረግ የምንሄደበትን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ጀምሮ ነው።
አሁን ላይ AI ይህን ነገር እስካላስተካከለው ድረስ እስካሁን የተሰሩት Robot እና የሰው ልጅ የ computer Mouse አጠቃቀም በጣም ልዩነት አለው።አንድ Robot computer mouse በመጠቀም click ማድረግ የፈለገው ቦታ ለመንካት የሚሄደው እንቅስቃሴ ሲታይ straight line አይነት ሲሆን የሰው ልጅ ሲጠቀም ግን የmouse courser እንቅስቃሴ የተዘበራረቀ ነው።
♦️ሲስተሙ በዚ እንቅስቃሴ እርግጠኛ ካልሆነ ወደሌላ ፈተና ይወስደናል። የመኪና፣የድልድይ፣የእግረኛ መሻገርያ.... ምስል ያለበትን square እንድንነካ እና verify እንድናደርግ ሌላ ፈተና ይሰጠናል።Google ይሄ ሲስተም እንዴት እንደሚሰራ ባያብራራም Technology ላይ ያሉ ባለሙያዎች ግን ሁለተኛውም ፈተና ከመጀመርያው ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ያብራራሉ።ይሄም ፈተና የ mouse courser እንቅስቃሴን ተመልክቶ ነው ወደ የምንፈልግበት site እንድንገባ የሚያደርገን። ለዛም ይመስላል ጥቃቃን የሆኑ ስህተቶችን የሚያልፈን።
♦️ከዚህም በተጨማሪ ይበልጥ safe ለማድረግ አሁን ጥቅም ላይ የዋሉት ሲስተሞች የ browser history data Google collect ያደርጋል።🙊 ከዚህ በፊት access ያደረግናቸውን site፣የተመለከትናቸውን video ምን ይመስላል የሚለውን በዚ እንደሚመለከት እና ከእነሱ ተነስቶ ምንነታችንን እንደሚገምት ባለሙያዎች ያብራራሉ።😅 ይህንም ለማድረግ እኛም ለGoogle permission ሰጥተናል❗️
♦️ሌላኛው የ reCAPTACHA ጥቅም ደግሞ ለራሱ Google ሲሆን እነሱም ይህን Test ለself driving መኪናዎቻቸው AI ማበልፀግያ የሚሆን ዳታ የሚሰበስቡበት መንገድ እንደሆነ ይነገራል።
©️ethio_techs
©️Dani_Apps