Daniel tomas ኢትዮጵያዊ 2


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din



Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ቀደም ብሎ በእነዚህ መጻህፍት በተገለጸው መሰረት ምልምል ባለስልጣናቱ ወደ ተግባር ገብተዋል:: ስራቸውንም በይፋና በማናለብኝነት ጀምረዋል:: ነገሩን ለማስታወስ ያህል...
"ከፍተኛ የባህል ወረራና የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ዕቅድን እንዲሁም በቢሊዮን ዶላር የተበጀተለትን ጉዳይ የሚያትቱ ገጾችን ልብ ይሉዋል...!ሴሜቲኩን ማድቀቅ! ታሪኩን ባህሉን ሀይማኖቱን በሌላ አዲስ ታሪክ በሌላ አዲስ ባህል በሌላ አዲስ ሃይማኖት መጫን! ማረቅ! ያኛውን ማግነን ማድመቅ...! በሂደትም ማጥፋት! እያለ ይቀጥላል....!
በእርግጥ አሁን እሱ ላይ ነን::
https://youtu.be/SwvgH5TjbSA?si=bqF0_QyXhhjotRod

https://youtu.be/SGW44HTVh3A?si=MpuxDx7Po64MlrWZ


እንኳን አደረሳችሁ:: ዘንድሮ የሚከበረው 128ኛው የዓድዋ የድል በዓል ነው::ይህን በማስመልከት የዓድዋ የድል ታሪክ ቁልፍ ሚስጥሮችን በአጭሩ እንዲህ እናካፍላችሁ::
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ሌሎች ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ታሪኮችን ማግኘት ትላላችሁ::
https://youtu.be/npqIn7hO1ao?si=a_rdKkW2zuS9K_QE




ከኢጣሊያ ወረራ ጀምሮ በአማራ ህዝብ ላይ የተነዛው ሀሰተኛ ትርክት ሃሰተኝነቱ ታውቆ ካልታረመ.. ያልበደለውን ህዝብ በደለኛ አድርጎ ለሌላው ብሄርና ለትውልዱ ማሳየት ካልቆመ... በጥቅሉ ሃሰተኛ ትርክቱ በዚሁ ከቀጠለ ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባት አገር መሆን አትችልም...! ህ ሊታወቅ ይገባል!
እንዲህ ብሎ መምከር ቢቻል...ምክሩንም የሚሰማ ዜጋ ቢኖር መልካም ነበር::ግን የለም! ስለዚህ ይቀጥላል...! አማራ ብቻ ተዋእርዶ ሌላው ብሄር ተከብሮ የሚኖርባት ኢትዮጵያ....? እንዴት ሊታሰብ ይችላል? ጸረ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ብታስቡበት ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱና ስለ አማራ ከተነገራችሁና ከሰማችሁት ይልቅ አማራን ብታውቁት.. የትናንት ፖለቲከኞች ለስልጣን ሲሉ የነዙበትን ፕሮፖጋንዳ ትታችሁ እውነታው ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው:: አማራ በደለኛ ህዝብ ሳይሆን ባለውለታ ህዝብበው! የትናንቶቹ አማሮች እነዚህ ናቸው የዛሬዎቹም እነዚሁ ናቸው..! አማራ ይህ ነው ሌላ ምን አለው? ምንም!
https://youtu.be/N2Ik37fIDbo?si=mwBU7A3AMNxQHHzm


"ጃዊሳ" ማለት "አርበኛ" አርበኛ ማለት "ነፍጠኛ" ነፍጠኛ ማለት አገሩን ከጠላት የሚጠብቅ ጀግና ህዝብ ማለት ነው:: ለጋንኤል ክስርት አድርሱልኝ
https://youtu.be/2I69cK4VSy4?si=oOsWG4KdUHRtK-mr


ይህ መልዕክት "ይድረስ ለአማራ ልዩ ኃይል ዓባላትና ለአማራ ሚሊሻ.." በሚል ርዕስ ከ 3 ዓመታት በፊት ማለትም የአማራ ልዩ ኃይል ከመፍረሱ በፊት ለአማራ ልዩ ኃይል ከህዝቡ ጎን ይቆም ዘንድ ተላልፎ የነበረ መልዕክት ነው::
ዛሬ ልዩ ሃይሉ ፈርሶዋል::
ነገ ደግሞ የአማራ ሚሊሻ ተመሳሳይ ክህደት ይፈጸምበታል:: ስለዚህ ይህ መልዕክት ለዛሬዎቹ የአማራ ሚሊሻዎችና በባንዳነት ተግባር ለተሰማሩ የአማራ ጸጥታ ዘርፍ ዓባላት መተላለፍ ያለበት መልዕክት ነውና አድምጡት ሼር አድርጉት::
https://youtu.be/XbgsDa_z0eA?si=kkHD_q5vWIN1fbjI


በዝሙት ተጸንሶ በሽርሙጥና የተወለደው ወራዳ የፖለቲክ ፓርቲ ኢህዴን..ብዓዴን..አዴፓ..የአማራ ብልጽግና!
https://youtu.be/z3JjWmbawLw?si=3Zbv3RCNIRXVx2tQ




ብዓዴን አዴፓ የአማራ ብልጽግና
ታይፎይድ..ታይፈስ .. ጃርዲያ...
https://youtu.be/sEZTN7bQC40?si=MLQUF_Q5wrlaLXRr


ኢትዮጵያን እና ሰንደቋን ከወደቁበት የማንሳት ኃላፊነት የተሸከመው ፋኖ...!
ያዋረዷትን አዋርዶ የማስወረድ ኃላፊነት...

https://youtu.be/d1x33KUq25c?si=uJlFk2Xo6jKkPoLR


"እንደ ውሻ አማራ ላይ በመጮህ አማራን ማጥፋት አይቻም..." /አብይ አመድ/
https://youtu.be/JqFVDqWe8X8?si=Xy2OQ7RItq8HoDA5


ከዓመት በፊት ቀድመን ይህን መልዕክት አስተላልፈን ነበር! "መላው አማራ ራሱን ከድሮንጥቃት ለመከላከል ይዘጋጅ" ብለን!እርግጠኛ ሆነን ስንናገር በምክንያት ነው!ይሄው ዛሬ አማራን በድሮን መምታት ተጀምሮዋል:: አማራ ተነስ!ወጥር! ድል ለአማራ ህዝባዊ ኃይል ለፋኖ!
https://youtu.be/wwogwIybxJI?si=GPQTvpMD1Unfq8GX




የአማራ ዋና ጠላት ከብልጽግና ጋር የሚሰራ አማራ ነው! እነሱ ላይ መዝመት ድሉን ያፋጥናል!
https://youtu.be/-Zg8vfsPCzw?si=IsHMU3sWa8M7mWGS


ትግራይ ሃዘን ላይ ናት:: መጽናናትን እንመናለን:: መርዶን ሰምቶ እርም ማውጣት መታደል ነውና በዚህ በኩል የትግራይ ወላጆች እድኞች ናቸው::
አማራን የሚያረዳው የለም ምክንያቱም ሳይመዘገብ ዘምቶ ሳይመዘገብ ስለሞተ ለማርዳት አይቻልም::ቢቻልም የአማራ ብልጽግና አማራን ከሰው ስለማይቆጥረው አያረዳም::
ለማንኛውም ይህ የአብይ አህመድና የጸረ ሴሜቲኩ የሄርማን ኮኸን የጥቅምት አንድ የመልእክት ልውውጥ ነው::
"1.5 ሚሊዮን ከትግራይ. 3 ሚሊዮን ከአማራ. 200ሺ ከደቡብ ልዩ ልዩ በአማካይ...100ሺ"
"ደካማ አፈጻጸም ነው.. በቀጣዮቹ 5 ዓመታት ከ10 _30 ሚሊዮን ማድረስ የሚል ዕቅድ ያዝ.."
"ዓለም በየቦታው እየተናጠች ነው መሳሪያ እጥረት አለ.."
"ግዴለም አሜሪካ አትሰንፍም ወረራህን አስፋ.."
"የሚቻለውን አደርጋለሁ..."
**********************
የኢ/ያ ህዝብ ይህን ገጽ ካላመነ አምኖም በዘንዶው አገዛዝ ላይ በጋራ ሆ ብሎ ካልተነሳ እስከመጨረሻው መጫወቻ ሆኖ ይቀጥላል....
ነብስ ይማር!


ፋኖነት...! የአማራ ህዝብ ብቸኛ ምርጫ!
https://youtu.be/DmYMWhnfPqw?si=hi6DVMOOaDa1JHht


ደቡብ ሱዳንን እንኩዋ መመከት ያልቻለ ሽንታም ሰራዊት ነው ትናንት በትግራይ ዛሬ በአማራ ክልል ንጹሃን መነኩሴና ህጻናትን ደካማ አዛውንትን በታንክ እየደበደበ ያለው..ሰራዊቱም እንደ አብይ አመድ ሽንታም ስለሆነ ንጹሃንን እንጂ ተፋላሚዎቹን አይወጋም


የአማራ ክልል በምርኮኛ ብዛት ተጥለቅልቃለች! ለምርኮኛው የሚደረገው እንክብካቤ ልብ ይነካል....!አማራ ከብልጽግና አገዛዝ ነጻ እየወጣ ነው! ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
በአንጻሩ አብይ አመድና ሽመልስ አብዲሳ ዳንኤል ክብረትና ብርሃኑ ጁላ እንዲሁም አዳነች አበቤና አበባው ቤተመንግስቱን በፍርሃት ሽንት...


የአብይ አመድ ሽንታም ጦር ጠቅልሎ ወደ አማራ ክልል ስለገባ የአዲስ አበባን ህዝብ እንደሌላው ጊዜ የሚያሰጋ ጦር በከተማዋ የለም:: ቢኖርም መስዋዕትነት ከሌለ ድል የለም:: ስለዚህ የአዲስ አበባ ህዝብ ህዝባዊ አብዮት ማስነሳት ያለበት አሁን ነው::ሁለት ምርጫ አለ! ነጻነት ወይም ዘላለማዊ ባርነት! ዘላለማዊ የሚለው ይሰመርበት!


አማራ ለዓመታት እንደ ዶሮ ሲታረድ ስለ ሰላም ስለ ድርድር ያላወሩ መሰሪዎች /የአማራ ባለሃበት ሽማግሌ የሃይማኖት አባት/ ሰብስቦ አደራድሩን እንደራደር ማለት.."ጊዜ ስጡንና ጨፍጭፈን እንፍጃችሁ" እንደማለት ነው!
ስለዚህ ፋኖ በምንም አይነት ሁኔታ ከምንም ጋር መደራደር የለበትም! አማራ በምን እና ስለምን ይደራደራል? ያለው ምርጫ አንድ ነው! ነጻነት ወይም ሞት! ወደፊት!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.