ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ ፃዕር ወፃማ፥
ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፥
ማርያም ድንግል ክልልተ ሞገሰ ወግርማ፥
አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፥
እምሕይወተ ጌራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።
ትርጓሜ
እመቤቴ ማርያም ሆይ፤ ያለመጨነቅና ያለፃዕር ከሥጋዋ ለተለየች ነፍስሽ ሰላምታ ይገባል። አነዋወሯም በልጅሽ ቀኝ ጎን በክብር ነው።
ድንግል ሆይ፤ ከፈጣሪ ዘንድ የባለሟልነትን ግርማን የተጎናፀፍሽ ነሽ። በረድኤትሽ ሰውነቴን ከድካሟ አሳርፊያት ክብሯም (ኃይሏም) ከደጋግ አባቶቿ ክብር (ኃይል) ያነሰ አይሁን።
✨እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!✨
የሕይወት የድኅነት አለኝታ የሆነች እርሷን እናቱን ለሰጠን እግዚአብሔር ምሥጋና ይሁን፤ በጸሎቷም ከክፉ ነገር ይጠብቀን፤ በረከቷም ከእኛ ጋር ይሁን! አሜን !
┄┉✽»༺ ═ ✞ ═ ༻»✽┉┄
📖 @demesetewahedo