DERA SPORT


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


Dera.bet
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
👍 LIKE AND SHARE

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ለመጀመሪያ ጊዜ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ በ FIRST DEPOSIT BONUS 5 እጥፍ ሆኖ ያገኙታል።
ይሄ እድል እንዳያመልጦት!!🔥

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ በገንዘብ ይንበሽበሹ
Dera.bet
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.dera.bet/bonus

አዎ ተመላሽ እፈልጋለሁ! ይንኩኝ


https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!

የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል

አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!


https://www.dera.bet/home! ! — ሁሉንም በአንድ ቦታ!

የስፖርት ውርርድ፣ Aviator (Crash Games)፣ Slots እና ሌሎች ፈጣን ጨዋታዎች በሙሉ በ dera.bet ተሟልተው ይጠብቁዎታል

አሁኑኑ ተመዝግበው ያሸንፉ!
🔗 ሊንክ፦ https://www.dera.bet/home
— ይዝናኑ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንሌይ 1-3 ኒውካስትል
ቼልሲ 2-2 ቦርንማውዝ
ኖቲንግሃም ፎረስት 0-2 ኤቨርተን
ዌስትሃም 2-2 ብራይተን
አርሰናል 4-1 አስቶን ቪላ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ዎልቭስ

🌍በአፍሪካ ዋንጫ

ታንዛኒያ 1-1 ቱኒዚያ
ዩጋንዳ 1-3 ናይጄሪያ
ቤኒን 0-3 ሴኔጋል
ቦስትዋና 0-3 DR ኮንጎ

🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬ ደዋ ከተማ 0-3 ነጌሌ አርሲ
ሀዋሳ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ምድረገነት ሽሬ 0-1 አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና 2-0 ሸገር ከተማ
@ehudgames


🇪🇹12ኛ ሳምንት የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏰Full-Time

ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ነገሌ አርሲ
10' ሃቢብ ከማል
78' ናትናኤል ሰለሞን
90+6' አለኝንታ ማርቆስ


#Countdown ⏳

ተወዳጁ እና ተናፋቂው ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር እነሆ 1 ወር ብቻ ቀርተውታል ! 🔥
@zemensports


ላሚን ያማል፡🗣️

"እያንዳንዱ ታዳጊ ሜሲ፣ ሮናልዲኒሆ እና ማራዶና ያላቸውን ነገሮች የማግኘት ህልም አለው። እኔም የነሱን ፈለግ ለመከተል እሞክራለሁ።"

@zemensports


⚽️𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ጁድ ቤሊንግሃም በተሳካ ሁኔታ የትከሻ ቀዶ ሕክምና አድርጓል። ለ12 ሳምንታትም ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል።

@zemensports


⚽️ ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር ኢሳቅ የ120 ሚልየን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄውን ለማቅረብ ከኒውካስትል የመጨረሻውን መልስ እየጠበቀ ነው።

ሁለቱም ክለቦቹ ከስምምነት መድረስ ከቻሉ ኢሳቅ ሊቨርፑልን ለመቀላቀል ፍቃደኛ ይሆናል። ኒውካስትል መሸጥ አይፈልጉም ነገር ግን እስካሁን ለሊቨርፑል የመጨረሻ መልስ አልሰጡም። በሚቀጥሉት 1/2 ቀናት ውስጥ ከኒውካስትል መልስ እንደሚኖር ይጠበቃል።

🎖️ [Fabrizio Romano via GiveMeSport]

@zemensports


ፈርናንዶ ቶሬስ ዛሬ በኢንተር ሚያሚ የልምምድ ስፍራ ተገኝቶ ልምምድ ሲሰሩ ተመልክቷል። 🫡💗🌴

@zemensports


⚽️NEW

አርሰናል ከኤታን ዋኔሪ ጋር በአዲስ ኮንትራክት ጉዳይ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ደርሰዋል...

ፍሬአማ ከነበሩ ያለፉት ሳምንታት ንግግሮች በኋላ በመጨረሻም የዋኔሪ ኤጀንቶች እና ዋኔሪ ኮንትራክቱን ለመፈረም ተስማምተዋል....

ከበርካታ ክለቦች የዝውውር ፍላጎቶች የነበሩ ቢሆንም የዋኔሪ ተቀዳማ ምርጫ ግን በሚወደው ክለቡ አርሰናል መቆየት ብቻ ነበር።

[Fabrizio Romano]

@zemensports
@zemensports


ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል ሚያደርገው ዝውውር አሁን ሙሉ ለሙሉ አልቋል። አስጨናቂው ድርድርም ተፈፅሟል። ዮኬሬሽ አርብ ለህክምና ምርመራ ሎንዶን ይደርሳል።

የዮኬሬሽን ዝውውር እውን መሆን የነገርኳቹ ፋብሪዝዮ ብዙ መረጃ ከሚወስድባቸው ዌብሳይቶች መሀል ኣንዱ ከሆነው ዳይሮ ኣስ ላይ ከሚሰራው የዌቡ ጋዜጠኛ ቱርካዊው ኦዝጉር ሳንካር ነው።(ጋዜጠኛ ኤርሚያስ በላይነህ)

@zemensports


አልቫሮ ካሬራስ :-

" ያለኝን ሁሉ ለማድሪድ ለመስጠት ቃል እገባለሁ"

@zemensports


ኮንቨንትሪ ሲቲ 10 % ብራይተን ደሞ 15% ከዮክሬሽ ሽያጭ ክፍያ ይጠብቃሉ !

ኮንቨንትሪም 15% ድርሻ የነበረው ቢሆን በ ጃንዋሪ 5% ድርሻውን ለስፖርቲንግ ሽጧል ይሄን ተከትሎ የነሱ ድርሻ አሁን ላይ 10% ነው !

@zemensports


⚽️BREAKING - በኢብራሂማ ኮናቴ እና በሊቨርፑል መካከል የነበረው የአዲስ ኮንትራት ድርድር ቆሟል።

ምናልባት ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን በዚህ ክረምት ሊያዘዋውረው ይችላል !

- Matteo Morto

@zemensports


⚽️ቼልሲዎች አዲስ አጥቂ ለማስፈረም ከበርካታ አማራጮች ጋር በመነጋገር ላይ ናቸው።

ይህ የሆነበት ምክንያት ኒኮላስ ጃክሰን እና ክሪስቶፈር ንኮንኮ በዚህ የክረምት መስኮት ለቀው ሊወጡ ስለሚችሉ ነው።

ቼልሲ ከአጥቂ በተጨማሪም ሌላ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም በውስጥ በኩል ንግግር ጀምረዋል።

- Fabrizio Romano 🎖

@zemensports
@zemensports


⚽️ ባርሴሎናዎች ክርስቶፈር ንኩንኩን የማስፈረም ዕቅዳቸው ውስጥ ከተውታል።

ምንጭ ፦ [ Plettigoal ]

@zemensports
@zemensports


3ቱ አዳጊ ክለቦች ቡድናቸውን ለማጠናከር እሰከአሁን ያደረጉት ዝውውር !


⚽️ማንቸስተር ዩናይትዶች ጋርናቾን በፕሪ ሲዝን ጨዋታዎች ላይ ቡድኑ ውስጥ አያካትቱትም።

@zemensports


⚽️ HERE WE GO

ባካዮኮ ከፒኤስቪ ወደ አርቢ ሌይፕዚንግ !

@zemensports
@zemensports

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.