እንተዋወስ #ንባብ dan repost
♨ለአኼራችን ምን ሰራን❓
🔹ወደ ዱኒያ ስንመጣና ስንወለድ ሁላችንም እኩል ነን!
☞ የንጉስም ይሁን የደሀ ልጅ ራቁታቸውንና ባዶ እጃቸውን ነው የሚወለዱት፣ ከዚች ምድር ስንወጣና ስንሞትም ቀብር የምንገባው ሁላችንም ባዶ እጃችን ነው!
🔸የሰው ልጅን ከፍም ይሁን ዝቅ የሚያደርገው ለክብርም ይሁን ለውርደት የሚዳርገው ስራው ነው❗
🔹የቂያማ ቀንም የሚተሳሰበን እውነተኛውና ሁሉን አዋቂው አላህ
ብቻ ነው! ሒሳብና ምርመራው እንዳለቀም በአትክልቶችና በወራጅ ወንዞች የተሞላችዋ ጀነት ወይም በመከራና በካቴና የተሞላቸዋ የጀሀነም እሳት ናቸው ያሉት!
👉ሞት ሳይቀድመን በፊት
ከሁለቱ መመለሻዎች የቱን እንደምንፈልግ ከወዲሁ ወስነን መንገዱን እንያዝ!
⏱ጊዜው ካለፈና ህይወት በከንቱ ከተቃጠለ በኋላ ቁጭት አይጠቅምም!
🔊የአላህ ባሮች ሆይ:-
ቀንና ሌሊት በእኛ ላይ ስራቸውን እየሰሩ ነው ከዱኒያ እያራቁን ወደ አኼራ እያስጠጉን ነው!
📥እያንዳንዱ ቀንም
የሰራነውን ስራ ይዞ እየሄደ ነው!
💥የቂያም ቀን ሊመሰክርብን እንጂ ዳግም አናገኘውም!
ባለፈው ዓመት፣ ወር፣ ሳምንትና ቀን ለአኼራዬ ምን ሰራሁ?! እያልን እራሳችንን እንገምግም!
⛔ዱኒያና ብልጭልጮቿ አያታሉን ሁሉምን ነገር ነገ ጥለነው መሄዳችን አይቀርምና!!!
✍ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
15/5/1438 ዓ-ሂ
https://t.me/+nF1JbLPVs88zMGVk