Postlar filtri


እንደኔ Bitget የመረጣቹ 😨

ወደ BITGET MULTI የላካቹ አንዱን ብቻ ACCEPT አርገው ሌላውን DISCONNECT አርገዋል !

ያለው አማራጭ ONCHAIN 0.1ton FEE እየከፈሉ CLAIM ማረግ ነው !


እስቲ Multi የሰራቹ Check አርጉት ተቁዋርጦ ነው ። እንዴ ?????😳


እሁድ እንዴት እየሄደላቹ ነው 🥸 ?

Me: አይገፋም 😶‍🌫️


የPAWS YOUTUBE የተለቀቀው ምስል ላይ"CZ WAS HERE"ይላል!!

CZ የባይናንስ CEO ነው። POWS በባይናንስ LIST እንደሚደረግ  ባለፈውም በDISCORD CHAT ላይ ፍንጭ ሰተው ነበር ዛሬም ሰተዋል።

ቪዲኦውን ለማየት👇👇

https://youtube.com/shorts/JszuUVy4c40?si=Q25COO050W6Gnkjy


@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news


Today Ari & Xenea  wallet Daily Quiz Answer

Ari 👉 Answer B

Xenea 👉 Answer A

Date 👉 February -
23


THE PRE-PARTY WAS JUST THE WARMUP

More agents joined than we ever expected — every $ZEBERA allocation found its rightful owner.

ቅድመ-ፓርቲ ብቻ ሞቅ ያለ ነበር

ከምንጠብቀው በላይ ብዙ ወኪሎች ተቀላቅለዋል - እያንዳንዱ የ$ZEBERA ድልድል ትክክለኛ ባለቤቱን አግኝቷል።


THE END 🫡


3%


🔗Only 5% left
Reward ከ 5000 ወደ 2500 ቀንሰውታል
Use Binance web 3 wallet ይሰራል በድንብ


🎁Zebera Airdrop
💰Reward 5000 Token ($10)
🔥For 10K USER

▶️Event Link :- https://zebera.io?start=2d7ZuUqn2pcF

- ከ solana wallet ጋር እና ከ X ACCOUNT ጋር connect አርጉ ከዛ ...
- ሁሉም በstep ነዉ X ላይ FOLLOW አርጉ
- repost አርጉ ይላቹሀል አርጉ ። DONE
- ለ10K ሰዉ ብቻ ነዉ የተዘጋጀዉ ፍጠኑ ትንሽ ሰዉ ነዉ የቀረዉ ሊሞላ
-  ብዙ ሰዉ እየሞከረዉ ስለሆነ VPN ተጠቀሙ ይሰራል ለኔም በመከራ ነዉ የሰራልኝ
✌️


●Pows X Account ላይ Total Supplyu 100 ቢሊዮን መሆኑን አረጋግጠውልናል

●Circulation Supply 50 Billion መሆኑን በDiscord ቻት ላይ Comment አርገዋል!!

Price Pridiction
$50M / $0.001
$100M / $0.002
$200M / $0.004
$300M / $0.006
$400M / $0.008
$500M / $0.01


@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news


DoNot Today's Combo
Date : 22/02/2025
Code : 1  -  14  -  18  -  11


@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news




PAWS CIRCULATION - 50 billion


BYBIT በትላንትናው እለት 1.46 BILLION የሚያወጣ ኢትሪየም ሃክ እንደተረጉ ገልፀው ነበር።

ታዲያ በዛሬው እለት FBI ይዞት በወጣው መረጃ የዚህን ሰው ማንነት እንደደረሱበት ገልፀዋል።

ስሙ ፓርክ ጂኒ ሂዎክ ይባላል የሰሜን ኮሪያ ዜግነት ያለው ሲሆን ከ2010 ጀምሮ ትልልቅ ካምኒዎች እና ድርጅቶችን ሃክ ሲያደርግ ቆይቷል በዚህም በ2018 እና በ2020 የእስር ትእዛዝ ወቶበት ነበር።

ይህ ግለሰብ "Lazarus Group"የሚባል የሀኪንግ ግሩፕ አባል ሲሆን ይህም ግሩፕ በሰሜን ኮሪያ የመረጃ ቢሮ (RGB) እንደሚደገፍ አያይዞ ገልጿል።

@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news


Zoo በOff-Chain Claim ማድረግ ሊቆም 2 ሰዓታት ብቻ ይቀራሉ በነዚህ ሁለት ሰዓታት ውስጥ ካላወጣቹ FEB 25 በOn-Chain 0.1 Ton ከፍላቹ ነው ምታወጡት!!

@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news


Today Ari & Xenea  wallet Daily Quiz Answer

Ari 👉 Answer C

Xenea 👉 Answer B

Date 👉 February -
22


የBYBIT CEO Ben Zhou:የተሰረቀዉን መመለስ ባይችሉ እንኳን የደንበኞቻቸውን ንብረት አንድ በዓንድ ተጠብቆ እንደሚቆይ እና ኪሳራውንም መሸፈን እንደሚችሉ ተናግሯል(TWITTER)

@Digitall_currency_news
@Digitall_currency_news


ወዮ ይሄን ያክል
በጣም ነው እንዴ ሃብታም የሆንከው Ben


ባይቢት 1.4 ቢልየን ዶላር የሚያወጣ ኢቲሪየም ሃክ እንደተደረገ በስፋት እየተዘገበ ይገኛል 👀

የባይቢት Ceo ቤን ዡ' ም መረጃው ትክክል መሆኑን ይፋ አድርጓል ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.