"፭ኛ ኮርስ "ነገረ ማርያም"
#በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰
፩.፩.፫, #የነገረ_ማርያም_ትምህርት_ምንጮች
የነገረ ማርያም ልበ ወልድ ሳይሆን ምንጭ አለው።
ምንጩም የመንፈሳውያን መፃህፍትና ትምህርት
መሠረታቸው የሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
ይኸውም በሁለት የተከፈለ ነው “በብለይ ኪዳን እና በሐዲስ ኪዲን” የእመቤታችን ነገር በዘመነ ብሉይ በአበው ቀደምት ምሳሌ በነቢያት ትንቢት የተገለጠ በዘመነ ሐዲስ ሐዋርያት ስብከት ፍፃሜውን አግኝቶ የተሰበከ በመሆኑ ቅዱስ መጽሐፍ የነገረ ማርያም ምንጭ ነው።
ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ የነቢያትንና የሐዋርያትን አሰረ ፍኖት ተከትለው ሉቃውንት በድርሰታቸው የእመቤታችንን ነገር ገልጠው ጽፈዋል። በተለይ በጊዜው ከተነሱ መናፍቃን ለክህደት ትምህርታቸው መልስ ለመስጠት ባዘጋጁት በሃይማኖተ አበው የነገረ ማርያም ትምሀርት የተገለጠ በመሆኑ ለነገረ ማያርም ትምህርት ምንጭ ሆኗል።
ከዚህ በተጨማሪ ለነገረ ማርያም ትምህርት ምንጭ የሚሆኑ ተአምረ ማርያም፣ የቅዱስ ያሬድ የድጓ ድርሰት፣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ድርሰቶች ማለትም፦ አርጋኖን፣ ዘእግዝእትነ ማርያም፣ ኖኅተ ብርሃን፣ እንዚራ ስብሐት፣ መዓዛ ቅዳሴ፣ የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴ፣ የቅዱስ ኤፌሬም ውዳሴ ወ.ዘ.ተ። ያሉ ድርሰቶች ናቸው።
እነዚህን ድርሰቶች ያስደረሳቸው እና
የእመቤታችን የቅዱስት ድንግል ማርያምን ነገር የገለጸላቸው፣ ያደረባቸው እና የመረጣቸው
እግዚአብሔር መንፈስ ቅደስ ነው።
መንፈስ ቅደስ ያላደረበት የእመቤታችን ክብር ገልፆ
መናገር አይችልምና። (ለቃ 1፥39) በኤሌሳቤጥ መንፈስ ቅዱስ መላባት ዴምጿን ከፍ አድርጋ "የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው………" አለች እንዲል።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
#ቀጣይ_ትምህርታችን-->የእመቤታችን ታሪክ
#ወስብሀት_ለእግዚአብሔር_ወለወላዲቱ_ድንግል_ወለመስቀሉ_ክቡር_ይቆየን!!
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯