✥ ቅዱስ ዳዊት ✥
ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ
ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ
✣ ቅዱስ ያሬድ ✣
ዮም አሐደ መርዔተ ኮኑ መላእክት ወሰብእ ከመ ይሰብሕዎ ለክርስቶስ በቃለ አሚን
✤ አባ ጊዮርጊስ ✤
ሰላም ለልደቱ እምድንግል በቤቴልሔም ዘበትርጓሜሁ ቤተ ኀብስት ብሂል
✟ ቅዱስ ቴዎድጦስ ዘዕንቈራ ✟
ወካዕቤ ይቤ ይእዜ አስተርአየ እግዚአብሔር ዮም እምቅድስት ድንግል ወነበረት ድንግል በድንግልናሃ ከመ ቀዳሚ ወኮነት እመ ወዘያማስን ሕይወተ ኢገብረ ሙስና ወዘይሁብ ሕይወተ ኢያማስነ ወኢምንተኒ
ዳግመኛም ዛሬ እግዚአብሔር ከቅድስት ድንግል ተወልዶ ታየ ድንግልም እንደ ቀድሞዋ በድንግልናዋ ጸንታ ኖረች እናትም ተባለች ሕይወትን የሚለወጥ በድንግል ተፈትሖ ማኀፀንን አላመጣም ሕይወትንም የሚሰጥ በድንግልና መውለድ ምን አላስቀረም አለ
❖ አባ አርከ ሥሉስ ❖
ሰላም ለልደትከ ጥንተ ኆኀያተ አልፋ በከርሠ ማርያም ድንግል ርስሐተ ዓለም ዘኢለከፋ እምኂሩትከ መዋዒት ዘኢይትረከብ ሱታፋ በገዳመ ልብ እምጽንፋ እስከ ጽንፋ ምሉዐ ትፍሥሕት አኀደርከ በተስፋ
✞ ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌሉ ✞
ወበዊኦሙ ውስተ ቤት ርእይዎ ለሕፃን ምስለ ማርያም እሙ ወወድቁ ወሰገዱ ሎቱ ወአርኀዉ መዛግብቲሆሙ ወአብኡ ሎቱ አምኃ ወርቀ ወስኂነ ወከርቤ
✟ ቅዱስ ኢሳይያስ ልዑለ ቃል ✟
ዘእንበለ ትወለድ እንተ ማህምም ወወለደት ተባዕተ
ሳታምጥ ወለደችው ምጥም ሳያገኘት ወንድ ልጅን ወለደች
ታኀሣሥ ፳፱ በዓለ ልደተ ክርሰቶስ
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
የዓለም መድኃኒት የፍጥረታት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ በእውነት ዛሬ ተወለደ
ቸር በዓል ያድርግልን ብርሃነ ልደቱ ለሁላችንም ያብራልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መልካሙን ያምጣልን በሰላም በጤና ጠብቆ ከቁጥር ሳያጎል ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
@dnzema
@dnzema
@dnzema
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯