ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


ትክክለኛውን የኢስላም እምነት (አቂዳ) እና የነብዩን ﷺ ሱና በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አባቶች) ግንዛቤ የምናሰራጭበት ቻናል ነው።

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


«በውስጡ የአላህ ፍርሃትና ህሊና ከሌለው ሰው ጋር ፈጽመህ አትወዳጅ። አላህን የማያከብርና የማይፈራ ሰው ሰውን ከመበደል የሚያግደው ምንም ዓይነት የውስጥ ግብረ-ገብነት የለውም። ይበድልሃል መበደል ብቻ ሳይሆን የሰራውን ጥፋትና ያደረሰብህን በደል እንደ አጥፊነት እንኳን አይቆጥረውም። ምክንያቱም ልቡ በአለህ ፍርሃት ያልተገራ ሰው የፈጸመውን በደልና ህመም የመረዳት ህሊና አይኖረውም።»

791 0 2 24 140

كُلُّ العَدَاوَاتِ قَدْ تُرْجَى مَوَدَّتُهَا
إِلَّا عَدَاوَةَ مَنْ عَادَاكَ مِنْ حَسَدِ


ገጣሚው እንዲህ ይላል:-

“ከምቀኝነት የመጣ ጠላትነት ካልሆነ በቀር
የጠላትነት ሁሉ ወደ ወዳጅነት መመለስ ተስፋ ይደረጋል።"

957 0 4 14 97

“ቸር እና ደግ ሰው ቢደህይም
ቸር ነው።
ክፉ እና ስስታም ሰው ደግሞ
ቢበለፅግም ያዉ ክፉ ነው።

1.2k 0 3 61 156

🕋 ሐረመይን ጉዞ (Travel)...🆕🇸🇦
➖➖➖➖➖
❲🎯ባለቤትነቱ የኢምራን፣ የሳላህና የአብዱልፈታህ የሆነው ይህ የዑምራ ጉዞ በይፋ ምዝገባ ጀምሯል)
✍️
📝 ለምዝገባ:- 0911742574📞
🌐 @Haramain_ttravel
🎸 @haramain_travel2

1.4k 0 6 44 135


2.7k 0 0 69 229

"ምን ሀጃ ገጥሞህ ነው?" እያላችሁ በውስጥ መስመር ለምትጠይቁኝ በሙሉ… የወንድማችሁ ነገር በዚህ ልክ አሳስቧችሁ መጠየቃችሁ ሀቂቀተን ደስ ይላል አላህ ያክብርልኝ!

እኔ ግን ምንም የገጠመኝ ነገር የለም አብሽሩ! እኔጋ ችግር ቢኖር እንኳን ከአንድ ሲኒ ቡና አያልፍም… አንድ ሲኒ ቡና ይፈታዋል! 😁☕️

2.7k 0 0 72 167

ቡና የማትጠጡ ሰዎች ግን… እሺ ሌላው ቢቀር ቢያንስ ሕይወት እንዴት ይዟችኋል?🤔

2.5k 0 0 127 102

“السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "

"ለተወሰኑ ቀናት በግል ጉዳዮቼ ትንሽ ቢዚ ስለሇንኩኝ እንደተለመደው ረዘም ያሉ ጽሁፎችን ላላቀረብላችሁ እችላለሁ። አላህ ፈቅዶ ጉዳዮቼን ጨርሼ ስመለስ በበሰሉና ሳቢ በሆኑ አዳዲስ ጽሁፎች እንገናኛለን።

እስከዚያው ግን በየመሃሉ አጫጭር መልእክቶችን እያጋራኋችሁ አብረን እንቆያለን።

2.5k 0 0 27 109

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🥲

2.7k 0 3 39 161

«እኔ በሆነ ጉዳይ ጠፍቼ የእናንተ ነገር አሳስቦኛል እናንተ ግን ሌላ ጨዋታ ላይ ናችሁ—ታዘብኳችሁ!»

2.7k 0 0 115 209

"ቡና ለጤና ጥሩ አይደለም የምትሉ ሰዎች ቡናው ሳይሆን እናንተ ናችሁ ጤነኛ ያልሆናችሁ።"😡

3k 0 2 130 219

አንዴ ቀስ ብላቹ ተጠጋጉ እስኪ!!😎

3k 0 1 78 137

"አስሰላሙ አለይኩም! የምዝገባ ሂደቱን ጨርሰው ስላላስረከቡኝ ዛሬ ትምህርት (ደርስ) አይኖረንም። ምዝገባውን አጠናቀው ሲጨርሱ እንጀምራለን።"ኢንሻ አለህ!!

3.5k 0 1 85 138

“የምትወዱትን ሰው በህይወት ሳለ መንከባከብ ልመዱ።
የሞተን ሰው እንደመናፈቅ የሚከብድ ነገር የለም። 🥹

رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ الأَحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأَمْوَاتِ

3.4k 0 6 45 263

إِذَا أَحَبَّ أَحَدُكُمْ أَخَاهُ فَلْيُخْبِرْهُ أَنَّهُ يُحِبُّهُ
"አንደኛችሁ ወንድሙን የሚወደው ከሆነ እንደሚወደው ይንገረው።"
(ሱነን አቢ ዳዉድ፣ አት-ቲርሚዚ)

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ!"

"አንድን ሰው እንደምትወደው እንዲያውቅ ንገረው ልቡ እንዲረጋጋም ድግምለት"

3.5k 0 10 67 160

አሰላሙ አለይኩት ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
ከቀኖች ሁሉ ታላቁ ቀን

🌟 በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!
🌠ገላን መታጠብ
🌠ሽቶ መቀባት ለወንድ
🌠ልብስ መቀየር
🌠ጥፍርን ማሳጠር
🌠በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
🌠ሰለዋት ማብዛት
🌠ሲዋክ መጠቀም
🌠ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
🌠ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሰላት መስገድ
🌠ዱአ ማድረግ
🎧 ሱረቱል~ አል-ካህፍ መቅራት 🎧

۝ إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما ۝
✨ اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد ﷺ

3.5k 0 2 25 104

መብት ሚባል ነገር አለ።🤭

በቃ መብታችን ነው።😁

3.2k 0 28 155 328



"ሲጀመር ቀጭን ሰውን ማስደሰት ቀላል ነው ሰሞኑን ወፍረሃል ማለት ብቻ በቂ ነው"😁🤭

3.2k 0 11 141 245

"ከድንገተኛ ጥያቄዎች አለህ ይጠብቅህ!"🤭

3.7k 0 9 97 221
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.