🚨 የባርሳ ፕሬዝዳንት ላፖርታ
"ፌሊክስ እና ጆአዎ ካንሴሎ በክለባችን እንዲቆዩ እንፈልጋለን፣ ዲኮ በእሱ ላይ እየሰራ ነው።"
"የጃዎ ፌሊክስ ጥራት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ እናም በሱ ደስተኛ ነኝ።"
ሀንሲ ፍሊክ ጃዎ ፌሊክስን በባየርን እያለ ይፈልገው እንደነበረም ላፖርታ ገልፀዋል።
SHARE 📲 @edilsport