የግብፁ አዝሀር ዩኒቨርሲቲ:-
-"አዝሀር በሶሪያ ያለውን ለውጥ በትኩረት እየተከታተለ ይገኛል።"
-"በዚህ ሰዓት ሶሪያዊያን ከምንም በላይ ለአንድነታቸው አፅዕኖት ሰጥተው እንዲቆሙና ምሳሌያቸው አንዱ ሲታመም ሌላው አብሮ እንቅልፉን እንደሚያጣ እንደ አንድ አካል እንዲሆን ጥሪውን ያስተላልፋል።"
-"የሶሪያን መበልፀግና ከፍታ በማይፈልጉ የተንኮል ሰዎች፤ሶሪያን በመከፋፈልና ኃይሏን ለማዳከም ህዝቧ መውጣት ወደ ማይችሉበት ከባድ የርስ በርስ ጦርነት እንዲገባ የተሴረውን ከባድ ሴራ በጥንቃቄ እንዲመለከቱ በንቃት እንዲከላከሉ ገልጿል።"
-"ሶሪያ ያለችበትን ሁኔታ በመጠቀም ምድሯንና ሃብቷን ለመውረር የሚደረገውን የፅዮናዊያኑን ተግባር ያወግዛል።ይህ ወራሪ ኃይል ከዚህ በፊትም የተለያዩ የጎረቤት ሀገራትን መሬት የመውረር የለመደ በመሆኑ ከዚህ ተግባሩ ለማስቆም መላው የሙስሊሙ ዓለም በአንድ ሊያስቆመው ይገባል።"
-"ሶሪያንና ህዝቧን እንዲጠብቅ፤ወደ ሰላም፣ከፍታና መረጋጋት የሚወስዳትን መሪ አንዲያገራላት ወደ አሏህ ተናንሰን እንለምነዋለን።"