በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነቱ መተግበር መጀመሩ ተገለፀ!
- ሀሩን ሚድያ፣ ጥር 11/2017
በኳታር፣ግብፅ እና አሜሪካ አደራዳሪነት በጋዛ ከ471 ቀናት በኋላ በሃማስ እና በእስራኤል መካከል የተደረሰው ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው ዕለት መተግበር መጀመሩን አልጀዚራ ዘግቧል።
በሶስት ምዕራፍ የሚተገበረው የእስራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተገልጿል።
በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት የእስራኤል ጦር ከጋዛ ሙሉ ለሙሉ የሚወጣ ሲሆን በአንፃሩ ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾች እንደሚፈታም ተነግሯል።