28 Sep, 06:33
26 Sep, 11:21
26 Sep, 10:48
21 Sep, 12:06
19 Sep, 22:33
በክንፎቹ ጥላ የሚሰውረን የብርሃን መልአክ ቅዱስ ሚካኤል
19 Sep, 22:28
“ እግዚአብሔር የሚመለከተው የጸሎትህን ርዝመት ሳይሆን የልብህን እውነተኝነት ነው ። ”ማር ይስሐቅ
19 Sep, 12:40
ከድሮው ይልቅ አሁን ያስፈልገናል የማርያም መንገድ ስጠን 🙏
18 Sep, 22:32
እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው።
18 Sep, 21:37
እኔ መንገዱን ባላውቅም፣ የሚመራኝን አውቃለሁ ።
16 Sep, 23:16
“አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።”— መዝሙር 51፥1
16 Sep, 06:40
ያለ እንባ ስላዩህ ዓይኖቼ ይቅር በለኝ✝️
6 Sep, 17:21
እግዚአብሔር ሆይ፣ ኃጢአቴ ብዙ ቢሆንም ምህረትህ ወሰን የለውምና ይቅር በለኝ
31 Aug, 12:46
ሰውን ከፈጠርክበት ይልቅ የተሸከምክበት ጥበብ ያስገርመኛል
19 Aug, 09:15
“ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።” — ማቴዎስ 17፥4
12 Apr, 09:42
እርሱ ተነስቷል በዚህ የለም ☦️
10 Apr, 08:03
እኔን ሊከተለኝ የሚወድ ካለ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ ። ☦️
9 Apr, 09:35
😇 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ዮሐ 6፥56
5 Apr, 11:02
በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው
22 Mar, 09:02
አንተ ታማኝም ባርያ ፤ በጥቂቱ ታምነሃል ፥ በብዙ እሾምሃለው ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው ።ማቴ 25፥14 - 30
21 Mar, 08:01
ብዙ ከመናገርህ በፊት አድምጥ ፤ ብዙ ከማረግህ በፊት አስብ ፤ ብዙ ከመፍረድህ በፊት ራስህን ተመልከት ። ዝምታ የጥበብ ሁሉ እናት ናት እግዚአብሔርም በዝምታ ውስጥ ይናገራልና ። 🫧