Enat Bank


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Enat Bank is a private commercial bank in Ethiopia. Enat Bank is established to provide banking service to all clients with special focus for women economy empowerment by providing financial and non-financial services.
ማን እንደ እናት!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri




የብሩህ እናት የፈጠራ ውድድር መመዝገቢያ አማራጮች
------------------------------------------------------
https://docs.google.com/forms/d/1vhHo-lorWka27YYhisK1BIrnEQ27NOMomKeI7FCUB1Q/edit?edit_requested=true








እናት ባንክና የተለያዩ ተቋማት በመተባበር ያዘጋጁት የ2017ዓ.ም ብሩህ እናት የተሰኘ ሀገር አቀፍ የሴቶች የቢዝነስ  ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ይፋ ሆነ፡፡
ውድድሩን እናት ባንክ፣ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ኢንተርፕርነሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት እና የተባበሩት መንግስታት ሴቶች ጉዳይ  በመተባበር ያዘጋጁት  ሲሆን ይህንኑ  አስመልክተው  ተቋማቱ  በጋራ መግለጫ  ሰጥተዋል፡፡
ተቋማቱ በመግለጫቸው ከዛሬ የካቲት3- 24 2017ዓ.ም ድረስ የተወዳዳሪዎች ምዝገባ የሚካሄድበት፤ከመጋቢት8-19 /2017ዓ.ም ድረስ የቡት ካምፕ ስልጠና የሚሰጥበት፣መጋቢት 20/2017ዓ.ም የእውቅናና  የገንዘብ  ሽልማት  እንደሚሰጥ አስታውቀዋል፡፡
ውድድሩ አዳዲስ የቢዝነስ ሀሳቦችና የሴቶችን ሥራ ፈጠራ  ለማበረታታት  ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር፣የሴቶች የቴክኖሎ ፈጠራ ተሳትፎ ለማሳደግ፣ችግሮችን  የመፍታት ባህላቸው እንዲያዳብሩ ድጋፍ  ለማድረግ  አላማ ያደረገ ነው፡፡ 
ሴቶች በስፋት በሚሳተፉባቸው የስራ ዘርፎች ጊዜ ቆጣቢ፣ድካምና ጫናን  የሚያቃልሉ የቤት ውስጥ ስራ፤የእንክብካቤ አገልግሎት፣የግብርናና መሰል ስራዎች ላይ  በስልጠና  የተደገፉ ቴክኖሎጂ ተኮር የፈጠራ  ውድድር ነው፡፡ 
ፕሮግራሙ ማሰልጠን፣መሸለም ማብቃት  በሚል መሪ ሀሳብ  ከመላ አገሪቱ ለተውጣጡ 50 ለሚሆኑ    ሴት ስራ ፈጣሪዎች በቡት ካፕ የኢንተርፕርነርሽ  ስልጠና፣  የማማከር አገልግሎት፣የሥራ ትስስርና   የልምድ ልውውጥ የሚያገኙበት እንደሆነ ተገልጻል፡፡ 
በውድደሩ አሸናፊ  ለሚሆኑ 10 ሴቶች እውቅናና ከ100ሺህ እስከ 500ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ ሽልማት    እንደሚበረከትላቸው ተመላክቷል፡፡
ፕሮግራሙ ሁሉም አጋር አካላት የሴቶች ተጠቃሚነት ለማጎልበት ምቹ የሆነ አሰራር ለመዘርጋት  ቁርጠኝነታቸውን የሚያሳዩበትም እንደሆነ ተገልጿል፡:








ጁምዓ ሙባረክ!
**
የእናት ባንክ “ኡሚ”ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አካውንት በመክፈት የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ!
——————***——————
Follow us:
https://tiktok.com/@enatbank_tik
https://youtube.com/@enatbank
https://instagram.com/enatbank_ins
https://t.me/EnatBank_official
https://www.facebook.com/enatbank.eth
https://twitter.com/bankenat
https://www.linkedin.com/company/enat-bank-s-c
https://whatsapp.com/channel/0029Va5THJVKAwEhqj4NB40E
Website: https://enatbanksc.com





















20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.