Ethio Entrance Zone

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim

ይህ ቻናል ከ 9-12ኛ ክፍል ያሉ የ Highschool ተማሪዎችን የሚያግዙ Materials ይለቀቁበታል።
✨Books and Exams for matric
✨Extra Academic Resources
✨Tutorial እና ልምድ ልውውጥ ይለቀቅበታል
✍️ በዋናነት ለEntrance ተፈታኞች አጋዥ Materials ይለቀቁበታል

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

📌ከዚህ በኋላ ለMatric Exam ዝምብሎ መሸምደድ የለም ፤ Chemistry ,All Grade level ብጥር አድርገን እንማራለን ከዚህ በፊት Matric ላይ የወጡ ጥያቄዎችን አብረን እንሰራለን ምንም የሚጠፋባችሁ ነገር አይኖርም!

https://youtu.be/tPkF1PrWzUM

#Entrance #2019

➡️ለ​ 2019 Entrance Exam እጅግ ወሳኝ ጥናት እና ምዝገባ ዝግጅት ተጀመረ🥰

​🗂 ለ Entrance አስፈላጊ ነገሮችን ሁሉንም በአንድ ላይ ፦
🟰Grade 9-12 Video Lectures
🟰 All Year Matric Exam Questions Practices
🟰እጅግ ማራኪ ኖቶች
🟰Entrance Zone Weekly MatriExam
🟰Model Exams
🟰Grade 9-12 Mid and Final Exams

ℹ️ Matric exam Simulation:

✅ ሙሉ በሙሉ በሀገር አቀፍ የሚሰጠውን Entrance Exam የሚመስል አፈታተን የተዘጋጀለት እና ለእያንዳንዱ ጥያቄ በቂ የፅሁፍና የVideo ማብራሪያ የምታገኙበት ።

🎵​Fully Offline Access( ከኢንተርኔት ነጻ)

✅ሁሉንም ትምህርቶች(All Videos , Notes , Exams ) አንድ ጊዜ አውርዳችሁ ያለምንም internet ከቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ የምትማሩበት

📝Study Performance :

✅ እቅዳችሁን እና የዝግጅት ደረጃችሁን በየቀኑ እያሻሻላችሁ ያለ ጭንቀት ለ Entrance Exam የምትዘጋጁበት ።

App ስትመዘገቡ ለአመት የሚቆይ Package ትገዛላችሁ ፤ Almost በነፃ በሉት አንድ ጊዜ ብቻ  350 ብር For Lectures and ለEntrance Exam Practices and weekly Exam ደግሞ 275 ብር ብቻ ትከፍላላችሁ፤አመቱን ሙሉ እኛጋር ናችሁ ድጋሚ ክፍያ የለም

በ Entrance zone App እንዴት ነው የምንማረው ?

1⃣በመጀመሪያ መፅሀፋችሁን Exam ላይ በቀላሉ እንድትመልሱ አድርገን እናስተምራችኋለን
2⃣ፅድት ብለው የተዘጋጁ ኖቶቻችንን ታነባላችሁ
3⃣ በተማራችሁት Chapter , At the End ከዚህ በፊት ባሉ ዓመታት Matric ላይ የወጡ ጥያቄዎችን ብጥር ብትን አድርገን እየተማማርን በVideo አብረን እንሰራለን ።
3⃣በመቀጠል በየቻፕተሩ እስከ 100 ጥያቄዎችን ትፈተናላችሁ

➡️Model Exam, Pilot Exam , Mid and final ደግሞ ለብቻው እንሰራለን ...So, ምን ቀረ ? ምንም🥰

📌አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርዱና አሪፍ ውጤት ማስመስገቢያ ቁልፋችሁን ያዙ ፤ ተመዝገቡ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር
📞0930513350
📞0906014772

Share :
🌐 @Entrance_Zone 🔂

በህዳር Or በጥቅምት ውስጥ First round model exam ይኖረናል ፤ Program አውጥተን እንለጥፋለን !

Full grade 9
Full grade 10
Full grade 11
Grade 12=> Chapter 1&2

ይህንን ፈተና እንደጨረሳችሁ በቀጣይ Entrance Zone pilot Exam ይኖራል

እስካሁን የአምና ተፈታኝ ተማሪዎችን ቦታ ቦታ ስናስይዝ ቆይተናል ከዚህ በኋላ ሙሉ ትኩረት ለ2019 Entrance Exam 👌

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
☕️ Entrance Exam Preparation ✨

➡️ ወሳኙን 2019 Entrance Zone, Entrance Preparation and Revision Program እንዴት ነው  ተመዝግቤ የምማረው ?

📹ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ !

ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link  Play store ላይ  ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ...

✅ How to create Account ?
✅ How to join and learn ?
✅ How to Attend Classes
✅ How to take Examination
✅ How to download Classes ?...እነዚህን በሙሉ እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ !

➡️ የምዝገባ ክፍያ For Lectures =350ብር ሲሆን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚከፈለው፤ ክፍያ በSubject አይደለም በአንድ ክፍያ ሁሉንም ትምህርት ለአንድ አመት ታገኛላችሁ ፤ ለ Pilot , model Exam ግን ለብቻው 275 ነው ክፍያው

🌀አስታውሱ :- Entrance ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና ከወዲሁ ከስር ከስሩ በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ፤ እኛም እስከፈተናው መዳረሻ አብረናችሁ ነን ፤ በጋራ የሚገርም ውጤት እናስመዘግባለን 💯!

➡️Entrance Zone መማሪያ Application ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመዘጋጀት ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0930513350
📞0906014772

📌App support :@Entra_Z_Support

Join us :
🌐 @Entrance_Zone 🔂

እንኳን አደረሳችሁ !

Entrance Zone application Video Downloder በአዲስ አመት ተቀይሯል ፤ ሁላችሁም Update አድርጉ !

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

የ2018 ሀገር አቀፍ ከፍተኛ ፤እንዲህም ይቻላል👏

2019ዎች ለማሻሻል ነው መጣር ያለባችሁ

ስለሚቻል💪

Yale enante egeza yihe hulu aychalm neber egziabher yistachihu betam amesegnalehu 🙏

Our Telegram channel active user🙏

እናንተን ማየታችን ሞራል ይሰጠናል 😊

@Entrance_Zone

ሌላኛው ጀግና👊

@Entrance_Zone

አያችሁ መቼም ቢሆን ታታሪ ተማሪ ወድቆ አይወድቅም ።

570/600ቀላል ውጤት አይደለም ፤ Entrance zone ሲማር , ጥያቄ ሲሰራ ያልገባውን ቀን በቀን Support ሲጠይቀን የነበረ ተማሪ ይህንን ውጤት አምጦቶ እንደማየት ምን የሚያኮራ ነገር አለ ።

ከ ሶስት ወር በፊት ያወራናቸውን Scroll አድርጌ ሳይ ተማሪዬ ትዝ አለኝ 🙏

ትችላለህ ኮኮባችን ነበርክ ።

@Entrance_Zone

#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።

ሁላችንም  ሰርፕራይዝ ተደርገናል

Good Luck  ለሁላችሁም

Join us
🌐@MGW_Freshman🔂

ሌላው ማወቅ ያለባችሁ የምንዘጋጀው Grade 11-12 ብቻ ሳይሆን አሁን ላይ Grade 12 ጨርሰን Grade 11 ላይ ስለሆንን ነው እንጂ Grade 10&9 ደግሞ Next ይቀጥላሉ ።

የአራቱንም Grade ትምህርት በጣም ገፋ ቢባል እስከ ጥቅምት ጥንቅቅ አድርገን ጨርሰን ቀጣይ ፈተና እየፈለግን እያንዳንዷን ብጥር እያደረግን አብረን እንሰራለን እንዲሁም Model Exam ትፈተናላችሁ።

እናንተን ለEntrance ማዘጋጀቱን ለእኛ ተዉት ፤ እኛን ብቻ ተከተሉን ። ደግሞ መምህሮቻችሁ ትልቅ እና የተከበረ ባለሙያ ሆነናል ከማስተማር በዘለለ ልምድም እናካፍላችኋለን ።

#New

✅Social Science ተማሪዎች Grade -11 Geography All Chapter Video , entrance Exam discussion , Notes ተጭኖላችኋል Refresh አድርጋችሁ ተጠቀሙ።

✅Entrance 2019

#ትኩረት

ይሄውላችሁ ውዶች ጭራሽ ምንም አልተግባባንም ምንም !

እጅግ በጣም ብዙ ተማሪዎች በ Support እየመጣችሁ ለአንድ ትምህርት ነው አይደል 350 የምንከፍለው የምትሉንም አላችሁ ፤ በየወሩ ወይም በ3 ወር ነው የሚከፈለው የምትሉን ተማሪዎችም በጣም ብዙ ናችሁ።

እኛ ለ Entrance የምናዘጋጀው በነፃ ነው ማለት ይቻላል ። 350 ብር አንድጊዜ ብቻ ለሁሉም ክፍል ትምህርት ነው የምናስከፍለው ። ይህንን ብር ለምን እንደምናስከፍል ታቃላችሁ ? ለServer መግዢያ , ለ Maintance ነው ግን ለሱ እንኳን አይበቃንም ። ለምን እንደዚህ አደረግን መሰላችሁ እናንተን ለማገዝ ብቻ ። ሁላችሁም አንድም ተማሪ ሳይቀር በደንብ ተጠቀሙ።

የትምህርት ጥራታችንን ግቡና ሞክሩትና ካልተመቻችሁ በማግስቱ የሁላችሁንም ያችንው 350ዋን እንመልስላችኋለን ።

እውነት ለመናገር ከሆነ ትምህርቱ 3500 ብትከፍሉንም አያዋጣንም ፤ ለእናንተ ካላሰብን ።

👉 ሞክሩት ሁሉንም ጓደኞቻችሁን እንደምታመጡ ምንም ጥርጣሬ የለንም ለዛም ነው Almost ነፃ ያደረግንው ።

ያልተመቻችሁ ተማሪዎች በከፈላችሁ በማግስቱ ብሬን መልሱልኝ በሉን እንመልሳለን ። ይሄ ቃላችን ነው ።

➡️Entrance Zone መማሪያ Application ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመዘጋጀት ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

💻 ማንኛውም ቅሬታ ካላችሁ
📞0930513350
📞0906014772

📌App support :@Entra_Z_Support

Join us:
🌐 @Entrance_Zone 🔂

✅Entrance 2019

#Physics
⚪️አቤት አቤት ዘንድሮማ Entrance ላይ ታሪክ መስራት አለብን ውዶች ፤ ሰቃቅላችሁ ማለፍ ይኖርባችኋል ።

⭕️ትምህርቱን በVideo ቀጥቅጠን ከተማርን በኋላ እዚያው በፈተና ገድላችሁት እንድትሄዱ በየምዕራፎቹ ከ60-80 የModel , Pilot ጥያቄዎችን ጭነንላችኋል ፤ Entrance ጥያቄዎች ደግሞ Every Unit ስንጨርስ በVideo ነው የምንማራቸው

Grade 12 Physics ጭነናል እያንዳንዷን መስራት አለባችሁ ፤ Entrance Exam ምንም አዲስ ጥያቄ አይወጣም , እራሱን ነው ትንሽ ዞር ብሎ የምታገኙት ።

🌀አስታውሱ :- Entrance  ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና ከወዲሁ ከስር ከስሩ በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ፤ እኛም እስከፈተናው መዳረሻ አብረናችሁ ነን ፤ በጋራ የሚገርም ውጤት እናስመዘግባለን 💯!

➡️Entrance Zone መማሪያ Application ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመዘጋጀት ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

💻ስትጠቀሙ ማንኛውምያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0930513350
📞0906014772

📌App support :@Entra_Z_Support

Join us:
🌐 @Entrance_Zone 🔂

#Attention

ሰላም የእኛ ተወዳጆች የ2019 Entrance ተፈታኞች እራሳችሁን ካሁኑ እያዘጋጃችሁ ነው ?

የሁሉንም አመት Entrance ጥያቄዎች ስብስብ አድርገን በየቻፕተሩ መጨረሻ አንድ በአንድ በ video እየሰራን ነው ።

እሱ በቂ ስላልሆነ , ከ Model እና Pilot የተወጣጡ የተመረጡ ምርጥ ምርጥ ጥያቄዎችን በፈተና መልክ አዘጋጅተን እያስገባንላችሁ እንገኛለን ።

አንድ ቃል እንግባላችሁ Video Tutorialሎቻችንን አሪፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ ፤ Exam ስናዘጋጅ በንቃት ተፈተኑ ...Then Entrance Exam 550+ እንደምታመጡ ምንም አንጠራጠርም ይህ የሚሆነው ግን የእናንተ ቁርጠኝነት ሺጨመር ነው ።

11k 0 2 10 30

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
☕️ Entrance Exam Preparation ✨

➡️ ወሳኙን 2019 Entrance Zone, Entrance Preparation and Revision Program እንዴት ነው  ተመዝግቤ የምማረው ?

📹ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ !

ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link  Play store ላይ  ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ...

✅ How to create Account ?
✅ How to join and learn ?
✅ How to Attend Classes
✅ How to take Examination
✅ How to download Classes ?...እነዚህን በሙሉ እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ !

➡️ የምዝገባ ክፍያ For Lectures =350ብር ሲሆን አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚከፈለው፤ ክፍያ በSubject አይደለም በአንድ ክፍያ ሁሉንም ትምህርት ለአንድ አመት ታገኛላችሁ ፤ ለ Pilot , model Exam ግን ለብቻው 275 ነው ክፍያው

🌀አስታውሱ :- Entrance ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና ከወዲሁ ከስር ከስሩ በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው ፤ እኛም እስከፈተናው መዳረሻ አብረናችሁ ነን ፤ በጋራ የሚገርም ውጤት እናስመዘግባለን 💯!

➡️Entrance Zone መማሪያ Application ከ Playstore  አውርዳችሁ ለመዘጋጀት ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.entrancezone.com.app

💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0930513350
📞0906014772

📌App support :@Entra_Z_Support

Join us :
🌐 @Entrance_Zone 🔂

Entrance Zone SAT Outline -2.pdf
299.0Kb
✅Entrance Zone SAT Outline on mathematical reasoning

📝 SAT በዚህ መልኩ እናዘጋጃችኋለን ፤ በደንብ ከተጠቀማችሁበት ሁላችሁም ከ85በላይ ታመጣላችሁ🙏

📚 Vital SAT Exam Books

✅አንድ ምስጢር ሹክ ልበላችሁ Aptitude ,Entrance  ውጤት 90+ማምጣት ከፈለጋችሁ እነዚህን ተጠቀሙ ,SAT Matric ፈተና በሙሉ የሚገለበጠው ከእነዚህ ከላይ ካስቀመጥንላችሁ መፅሀፍት ነው!

🌐 @Entrance_Zone 🔂

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.