#Reminder 🛑
በዲስፕሊን ተዘጋጅ!አሁን ቀላሉን ካደረክ ህይወት ትከብድሀለች፤
ከባዱን ካደረክ ግን ህይወት ቀላል ትሆናለች። ቀላሉ አርፍዶ መነሳት ነው፤ ፈተና ሲደርስ ጠብቆ ማጥናት ነው፤
ለትምህርትህ ቸልተኛ መሆን ነው።
ከባዱ ደግሞ በየቀኑ
በጥናት ፕሮግራሙ መሰረት ማጥናት ነው፤ ቢደብርህም ሙድህን አስተካክለህ
ማጥናት እና ብዙ ጥያቄ መስራት ነው። አሁን ዋጋ ከከፈልክ ነገ
ዕጥፍ ሆኖ ይከፈልሀል! ከባዱን አድርግ!
@Entranceprepareለውጥ አሁን ይጀምራል!
✔️Deciplined ሆኖ ማጥናት ለሚያቅታችሁ😓 ነገር ግን አሁንም ባለችው ጊዜ ወጥራችሁ😋 አጥንታችሁ እና ተዘጋጅታችሁ ጥሩ ውጤት ማምጣት ለምትፈልጉ😍 ከእናንተ ጋር ተመሳሳይ አላማ ካላቸው በርካታ ተማሪዎች ጋር የምትጀምሩት የዝግጅት challenge ሊጀመር ነው 🥳
ዝግጁ?