✟እንዘምር✟ dan repost
✟እናቱ ታውቅ ነበር✟
እናት ታውቅ ነበር 'መድሀኒት መሆኑን/2/
ኢየሱስ አለችው 'ስታወጣ ስሙን/2/
መላኩ ገብርዔል ከእግዛዐብሄር ተልኮ
ሲታጠቅ ሲፈታ ፊትሽ ተንበርክኮ
ትይዋለሽ አለ ልጅሽን ኢየሱስ
መድሀኒት ነውና ሁሉን የሚፈውስ
አዝ__
ከስጋዋ ስጋ ነስቶ ከነፍሷ ነፍስ
በተዋህዶ ሚስጥር የኛን ስጋ ቢለብስ
አማኑዔል ተባለ ሊዛመድ ከሰው
ቅዱስ እግዚዐብሄር ከኛ ጋራ ነው
አዝ__
ብላ ሰየመችዉ መድሀኒዐለም
ሰውን ወዷልና እስከ ዘለአለም
ልጄ ወዳጄ ሆይ ስትለው ነብር
እርሱም ለእናቱ ታዟል በፍቅር
አዝ____
የትንቢቱን መፅሀፍ እያነበበች
ሀር ወርቁን አስማምታ እየፈተለች
ዙፋኑ መሆኗ አውቃ ነበርና
ገለፀች እራሷን በፍፁም ትህትና
አዝ____
ጨለማን የሚያርቅ ብርሃን ወለደች
እሷም የብርሃን እናቱ ተባለች
አምላክን በክንዷ ብትታቀፈው
ወላዲተ አምላክ የርሷ ስም ነው
እ_ንዘ_ም_ር
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
እ_ን_ዘም__ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche
እናት ታውቅ ነበር 'መድሀኒት መሆኑን/2/
ኢየሱስ አለችው 'ስታወጣ ስሙን/2/
መላኩ ገብርዔል ከእግዛዐብሄር ተልኮ
ሲታጠቅ ሲፈታ ፊትሽ ተንበርክኮ
ትይዋለሽ አለ ልጅሽን ኢየሱስ
መድሀኒት ነውና ሁሉን የሚፈውስ
አዝ__
ከስጋዋ ስጋ ነስቶ ከነፍሷ ነፍስ
በተዋህዶ ሚስጥር የኛን ስጋ ቢለብስ
አማኑዔል ተባለ ሊዛመድ ከሰው
ቅዱስ እግዚዐብሄር ከኛ ጋራ ነው
አዝ__
ብላ ሰየመችዉ መድሀኒዐለም
ሰውን ወዷልና እስከ ዘለአለም
ልጄ ወዳጄ ሆይ ስትለው ነብር
እርሱም ለእናቱ ታዟል በፍቅር
አዝ____
የትንቢቱን መፅሀፍ እያነበበች
ሀር ወርቁን አስማምታ እየፈተለች
ዙፋኑ መሆኗ አውቃ ነበርና
ገለፀች እራሷን በፍፁም ትህትና
አዝ____
ጨለማን የሚያርቅ ብርሃን ወለደች
እሷም የብርሃን እናቱ ተባለች
አምላክን በክንዷ ብትታቀፈው
ወላዲተ አምላክ የርሷ ስም ነው
እ_ንዘ_ም_ር
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
@Enzmrbellta ~ @Enzmrbellta
እ_ን_ዘም__ር
✍👉 @Ayzohe_telegalche