Dani D Eyu dan repost
በሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ክ/ከተማ የሚገኙት ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር ከአርአያ የበጎ-አድራጎት ማህበር ጋር በጋራ በመጣመር በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን ብራይት የኦቲዝም ማህከልን በቀለም እና በውበት ስራ እድሳት አድርገዋል።
ፕላስ እና አርአያ በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ በንቃት የሚሳተፉ ሲሆን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን በብራይት የኦቲዝም ማዕከል ተገኝተው የማስዋብ ስራን ሰርተዋል።
ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር
ፕላስ እና አርአያ በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ በንቃት የሚሳተፉ ሲሆን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በሀዋሳ ከተማ የሚገኘውን በብራይት የኦቲዝም ማዕከል ተገኝተው የማስዋብ ስራን ሰርተዋል።
ፕላስ የኪነ-ጥበብ እና የበጎ-አድራጎት ማህበር