📚الدعوة السلفية في مكان السلام📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


《لا تزال طائفة من أمتي ظهرين على الحق،لايضرهم من خذلهم، حتى يأتي أمر الله وهم كذلك》(رواه مسلم)

وهم أهل سنة والجمعة السلفين.
✿ለአስተያየት☞ @Ibnu_Ahmed_bot

በውስጡ ብዙ ነገሮችን አምቆ የያዘ ቡት ይቀላቀሉ☞ @Adem_Ahmed_Bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




ደዕዋ ሰለፍያ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር ነስር መድረሳ Nesr.mdrsa dan repost
ተጀምሯል!

ተጀምሯል!

            ትጀምሯል!

--ቀጥታ ስርጭት ገባ ገባ በሉ
      👇       👇      👇

💡 t.me/Betel_Alembank_Siltesefer


👌لا تقول لنا اسمعو إيانا
✍ يا أخي لانريد أن نقول هكذا يوم القيمة.......
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
📖قَالَ ادْخُلُوا فِي أُمَمٍ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِكُم مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ فِي النَّارِ كُلَّمَا دَخَلَتْ أُمَّةٌ لَّعَنَتْ أُخْتَهَا حَتَّى إِذَا ادَّارَكُوا فِيهَا جَمِيعًا قَالَتْ أُخْرَاهُمْ لِأُولَاهُمْ رَبَّنَا هَؤُلَاءِ أَضَلُّونَا فَآتِهِمْ عَذَابًا ضِعْفًا مِّنَ النَّارِ قَالَ لِكُلٍّ ضِعْفٌ وَلَكِن لَّا تَعْلَمُونَ.
(سورة الأعراف: الآية ٣٨)


📖وَقَالَتْ أُولَاهُمْ لِأُخْرَاهُمْ فَمَا كَانَ لَكُمْ عَلَيْنَا مِن فَضْلٍ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْسِبُونَ.
(سورة الأعراف: الآية ٣٩)


📖ولو ترى إذ الظالمون موقوفون عند ربهم يرجع بعضهم إلى بعض القول يقول الذين استضعفوا للذين استكبروا لولا أنتم لكنا مؤمنين قال الذين استكبروا للذين استضعفوا أنحن صددناكم عن الهدى بعد إذ جاءكم بل كنتم مجرمين وقال الذين استضعفوا للذين استكبروا بل مكر الليل والنهار إذ تأمروننا أن نكفر بالله ونجعل له أندادا وأسروا الندامة لما رأوا العذاب وجعلنا الأغلال في أعناق الذين كفروا هل يجزون إلا ما كانوا يعملون.
(سورة سبأ : 31 - 33)

📖 إذ تبرأ الذين اتبعوا من الذين اتبعوا ورأوا العذاب وتقطعت بهم الأسباب وقال الذين اتبعوا لو أن لنا كرة فنتبرأ منهم كما تبرءوا منا كذلك يريهم الله أعمالهم حسرات عليهم وما هم بخارجين من النار
(سورة البقرة : 166 ، 167)

📖يوم تقلب وجوههم في النار يقولون يا ليتنا أطعنا الله وأطعنا الرسولا وقالوا ربنا إنا أطعنا سادتنا وكبراءنا فأضلونا السبيلا ربنا آتهم ضعفين من العذاب والعنهم لعنا كبيرا .
(سورة الأحزاب : 66 - 68)

✍أبو عبدالله.......
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
♻️👉 @Eslamic_Dawa
♻️👉 @Eslamic_Dawa
♻️👉 @Eslamic_Dawa
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


__ሽጉጤን ፈልጌ_

🔺 _ _ _🔺

እኔ ግን ናፍቆኛል ድምፁም ርቆኛል
ተራራውን  አልፎ ጦሳን ዞሮብኛል


🇸🇦በወንድማችሁ አቡ ዩስራ


https://t.me/alqariabuyusra🌹


🎤القارئ ابو يسرا📗 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
__ሽጉጤን ፈልጌ_

🔺 _ _ _🔺

እኔ ግን ናፍቆኛል ድምፁም ርቆኛል
ተራራውን አልፎ ጦሳን ዞሮብኛል


🇸🇦በወንድማችሁ አቡ ዩስራ


https://t.me/alqariabuyusra🌹


ግጥም በዉዱ ወንድማችን አቡ ኢምራን


ዒልም ማለት ለኛ ለሰለፍዮች
ልክ ውሃ ለአሳ እንዴሚያስፈለገው ነው !!
ሸይኹና አቡ ኒብራስ
https://t.me/AbuNamuse


ውዱ ኡስታዛችን ሸይኹና አቡ ኒብራስ ስለወንድማማችነት ገቡቷል


https://t.me/+pyQdTKN21wRkOWJk




أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
👌🔺--   ስንበዛባቸው  ሒድ  እባክህ  መብዛት  የሐቅ  መገለጫ  ቢሆን  በቲክቶክ   ላይ  ሐያ  ሺ   ድረስ  ይሰባሰባሉ ብለው ሊፅናኑ ይፈልጋሉ....❗️


👌 🔺  ቁጥራችን   ሲቀንስ   ህዝቡ  ሐቅን  ተረዳ   ትቷቸው  ወጣ    ተመናመኑ  .... ይላሉ  ....❗️


👌🔺 አይ  ሒዝብይ ...❗️
👉   ሒዝብይ  ማለትኮ እንደ  በረሐ  ዛር  ነው  ሲቀና ቅጥ   የለውም ።   ሞላላ መንሐጅ ማለት ይሔ ነው ...❗️

🔺🔺 አቡ ኒብራስ 🔺🔺

👇
👉🔺https://t.me/AbuNamuse




أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👉በአላህ ፈቃድ በተወዳጁ ወንድማችት  ¶ አቡ ሀቲም ¶ መሪነት ዛሬን ደመቅ የሚያደርጉልን ሸኾቻችንና ኡስታዞቻችን፦

👉በአላህ ፈቃድ በተወዳጁ ወንድማችት  ¶ አቡ ሀቲም ¶ መሪነት ዛሬን ደመቅ የሚያደርጉልን ሸኾቻችንና ኡስታዞቻችን፦

1) ሸይኽ አቡ ሀቢባ = ከደሴ

2) ሸይኽ አቡ ረይሀና  = አዲስ አበባ

3)  ኡስታዝ አቡል አባስ  = ሀርቡ

4) ኡስታዝ አቡ ፈይሶል   = ልጓማ
  
5) ኡስታዝ አቡ ጁሃይፋ   = ደሴ

6) ኡስታዝ አቡ አምሩላህ  = ከላላ

7) ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ  = ደሴ

8) ኡስታዝ አቡ ቀታዳ  = ደሴ

9) ሸይኽ አቡ ኒብራስ =ከጂዳ

10) ኡስታዝ አቡ ሷሊህ  = ገነቴ

12) ኡስታዝ አቡ አብዱል ፈታህ--ከሳኡድ

13) ኡስታዝ አቡ አነስ-- ከሳኡድ

14) ኡስታዝ አቡ አመቲላህ  --ከደሴ



👉 በኢትዮ ሻርኘ 3:00 ላይ ይጀምራል።


ለመከታተል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse




وكان بعض أهل العلم يقول :
" من خادعنا بالله خدعنا له " .

🫴ከፊል አህለል ኢልሞች እንዲህ ይሉ ነበር:-
"በአላህ ስም ምሎ ያታለለን ሰው, እንታለልለታለን"።
.
.
.
🖐አህለል ኢልሞች  የሚታለሉለት እነሱ ሞኝ ሁነው  እንዳይመስልህ
ወይንም
🫴 እሱ የማታለል ችሎታ ስላለው እንዳይመስልህ ወዳጄ...
እነሱ የሚታለሉለት:-
🫴 ወሏሂ ለሚለው ቃል እና
🫴ለአላህ ካላቸው መተናነስ ነው
.
🫴 ከአህለል ኢልሞች በላይ ብልጥ አታገኝም ወዳጄ!!!
.
.
.
🫴በአጭሩ ብልጥ ማለት
👌" ከሞት ቡሀላ ላለው ህይወቱ ጥሩና መልካም የሆነን ራን የሰራ ሰው ነው"።


👌ማሳሰቢያ:- አስተውል ወዳጄ  የሚታለሉላቸው በዱንያ ጉዳይ ላይ ነው እንጂ
🫴በአኼራ ጉዳይ ላይ እንታልላለን ብትሉ 🛠🔨🔨 አለላችሁ።

🫴 ⚙ሲቲንጋችሁ ተበላሽቷልና በደህና 🔧 መፍቻ ፈተው ይገጥሟችኋል፣።
🫴ያለባችሁን ቫይረስ ውልቅልቅ የሚያደርግ ከኒን 💊 ነው የሚግቷችሁ።


✍️أبو عبد الله........


🫴 rel='nofollow'>Https://t.me/Eslamic_Dawa
🫴 rel='nofollow'>Https://t.me/Eslamic_Dawa
🫴 rel='nofollow'>Https://t.me/Eslamic_Dawa


الدعوة السلفية في ورئلو dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔺ሙስጦፋ ድሮና ዘንድሮ እያልክ በምቀኝናት ተቦክተህ የተጋገርገከው አብራር

ተመልከት

ሙስጠፋ ዱሮ ኢትዮ ነበር ዘንድሮ ሳዑድ ነው ههههههه

------------------👌-----------------


ወዴድክም ጠላክም ይሄ ነው ሸይኻችን
ሀቅ   ላይ   እስካለ   ታላቁ  መሪያችን
ለሱና ጠላቶች ኮማንድ  ፖ ስ ታ ችን
አ ዚ ር ን በ ሁ ጃ የ ሚ ዘ ር ር ል ን
እወቀው ሳትወድ ሙስጤ ነው ሸይኻችን


✍አቡ ዩስራ

https://t.me/alqariabuyusra🌹


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️ሄደ ከ ዋርካው ስር💯
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

የኛ አርአያችን ውዱ ኡስታዛችን፣
ለመነሀጅ ሰበብ የሆነን መሪያችን፣
ሁልጊዜማ ጧት ማታ ሀቅን መካሪያችን፣


ሄደ ከዋርካው ስር ከትልቁ ጥላ፣
እውቀትን ሊጎነጭ የሆነን ወለላ፣
ሰው ሁላ ይጓዛል ለ ጎመኑ ጥላ፣
ኢርጃእን ለመጋት ለመሆን ወልዋላ፣

አላህ ወፍቆታል ለዚ ትልቅ ሀገር፣
ለሆነችው መሪ የ ወህዩ መንደር፣
ጀግኖችን ያፈራች ያደረገች ድርድር፣
ከጥንት ጀምሮ ከነ አቡበከር፣

ተውሂድን ለማንገስ የሆኑ አንበሳ፣
እሾህ የሆኑበት ለኢርጃኡ እሬሳ፣
ትልልቅ አሊሞች የሆኑ ለስላሳ፣

መጣልሽ ጀግናየ የሀበሻው ዋልታ፣
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ፣
ቀን በደረስክበት ባደርክበት ማታ፣

አላህ ይወፍቀን እኛንም በተራ‼️
አላህ ይወፍቀን እኛንም በተራ‼️
ለሀጅ ለ ኡምራ ለኢልም ተራራ‼️
በዱአህ አትራሳን እንዋል ባንተ ስፍራ‼️


✍በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🛑👉https://t.me/AbuketadaEsmael/279

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👉https://t.me/Al_Menjeniq/2168

⭕️👉https://t.me/Al_Menjeniq/2168


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
እንኳንም ደስ አለህ
አንት የተዉሂድ ጀግና
_
__
እንኳንም ደስ አለህ ዉዱ ኡስታዛችን
እኛን ቢከፋንም ስትርቅ ከአይናችን

እጂጉን ይለያል እኛ ስንወድህ
በጣም ያጠግበናል ፊትህን ስናይህ

ጦሳንም ጨክነህ እንደት ፈረድክባት
የጀግኖቹ መዉጫ ፋብረካዋ እኮናት

መጀኒቅን ታጥቆ የቆመ ለሱና
ድኑን ለመጠበቅ ለመንሀጁ ጤና

መሣርያ ለማደስ ሄደ ከነጅድዮች
በአይኑ ሊያቸዉነዉ የድኑን አንበሶች

እስኪ ትንሽ እረፍ ከዋርካዉ ጥላስር
አይኗንም እያሸች አዚር ትቀባዥር

ከጎመን ጥላስር ምችየመታ ሁላ
በቁጭት ይሙቱ አይናቸዉም ይቅላ

የነጅድዮችን ማር በደንብ ሰልቅጠዉ
የሀሚ ተብየው የዝንቧ ትዉኪያ ነዉ

👉አቡ ናሙስ አህመድ
ከጊምባ


https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq


🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥 dan repost
------መለየት ከባድ ነው!!------
        🔺==========🔺


አብሽሩ   ያ  ኢኽዋ   ያ አህለል ሐበሻ
ስሜቱን ዋጥ አድርጉት አንሁን ሆደ ባሻ

በሰላም  መድረሱ  በጣም ደስ ብሎናል
የሚወዱትን  ሰው  መለየት ይከብዳል

ብቻ… ደስታ እና  ሀዘን  ተቀላቅሎብናል
መለየት ከባድ ነው ሆድን ባር ባር ይላል

በሉ ቆም በሉ ይብቃ ትካዜ እዝነት
ወደ  ስራ  እንግባ  ለተፈጠርንለት

የሄደበት ይቀናው አላህ ያሳካለት
አንዘን አንተግዝ ዱዓ እናድርገለት

አደራ ሸይኹና በዱዓ እንዳትረሳን
ከሐበሻ ምድር ተማሪዎችህ ነን
-------------

📝أبو الحارث عبد الرحمٰن
-------
t.me/Abulharis1/4814

💡https://t.me/Betel_Alembank_Siltesefer/46




إِبْلِيسَ 1. ኢብሊስ ማለት ትርጉሙ ምን ማለት ነው
So‘rovnoma
  •   1. የተረገመ
  •   2. ተስፋ የቆረጠ
  •   3. የተቀጠቀጠ
  •   4. 1 እና 2 መልስ ናቸው
  •   5. 1፣2፣3 መልስ ናቸው
  •   6. መልስ የለም
30 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.