𝟰𝟯𝟯 አርሰናል በኢትዮጵያ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የሰሜን ለንደን ኩራት የአርሰናል ደጋፊዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ስለክለባችን እና ክለባችን ብቻ የምናደርበት ቻናል ነው ፡፡ መልካም ቆይታ 👋

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


🦁ሚኬል ሜሪኖ ለስፔን ተቀይኖ በመግባት ግብ ማስቆጠር ሲችል ማርቲን ዙቢሜንዲ ተቀይኖ በመግባት 13" ደቂቃ መጫወት ችሎዋል ። ዴቪድ ራያ ክሊንሺት ማስጠበቅ ባይችልም 1 ኳስ ማዳን ችሎዋል ።

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


⚽⚽ ቡካዮ 2 ጎል ማስቆጠር ችሎዋል !

ሀትሪክ የመስራት እድል ነበረው አንድ ትልቅ የግብ እድል አባክኖዋል 😔

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🇪🇸ዴቪድ ራያ ለስፔን በቋሚነት ይጀምራል !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቡካዮ ሳካ ለሀገሩ እንግሊዝ ግብ ማስቆጠር ችሎዋል !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🇪🇸ዴቪድ ራያ የአያቱን 94ተኛ አመት በማክበር ላይ !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


💡ኢዚሪ ኮንሳ ዛሬ ኢንግላንድ ከክሮሺያ ለምታደርገው የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🎈 🎈መልካም ልደት ለኬፓ🇪🇸

32ተኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል🔥

ብዙ የካራቦ ካፖ ፍፃሜዎች ይጠብቁታል😹

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አሁን የቀረው የግራ ክንፍ ተጫዋች

ትተማመኑበታላቹ ?

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማክስ ዶውማን ለኢንግላንድ U19 ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ያደረገ ሲሆን በጨዋታው 1 አሲስት ማድረግ ቢችልም 74ተኛ ደቂቃ ላይ ቀይ ካርድ ተመልክቶዋል 🟥👀

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🇮🇹❤️ጣልያን ከፈረንሳይ ያደረጉት የኔሽንስ ሊግ ጨዋታ በ1 አቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ለጣሊያን ብሄራዊ ቡድን 90" ደቂቃውን መጫወታ ሲችል በጨዋታው ድንቅ ምሽት አሳልፎዋል !

4 ኳሶችን ማቋረጥ ሲችል 67% የሚሆነውን የመሬት እና የአየር ላይ ፍልሚያ አሸንፎዋል ።ለኦሊሴ እና ለዴምቤሌ ፈተና ሆኖባቸው ነበር!🛡

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


❤️ቪክቶር ጊዮኬሬሽ ዛሬም ለሀገሩ ስዊድን ግብ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን አዲስ ሪከርድም ሰብሮዋል !

በ 3 ጨዋታ 3ጎል⚽️⚽️⚽️

🥇 በተጨማሪ በታሪክ በተከታታይ 6 የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ግብ ማስቆጠር የቻለ ብቸኛው እና የመጀመሪያው ተጫዋች በመሆን ሪክረድ ሰብሮዋል 🔥

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


ጊዮኬሬሽ ያገባው ጎል🔥🔥🔥


🇧🇷 ብሩኖ ጉማሬሽ ለብራዚል ብሄራዊ ቡድን 🤩🤩 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሎዋል !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🆕❗️መጥፎ ዜና 💣

ክሪስቶስ ዞሊስ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለ3 ሳምንት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል

    [Gary Jacob]

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🥇❤️ዴቪድ ራያ ከሰንደርላንድ ጋር የመለሰው የመለያ ምት የወርሀ መስከረም ምርጥ SAVE በመባል ተመርጦዋል ::

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


አርሰናል የካይ ጉዳት እንደተጠበቀው ያህል አሳሳቢ ነው ብሎ አያስብም ። ለሊድሱ ጨዋታ እንዲደርስ እየሰሩ ነው !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


🪄ኦዴጋርድ ለኖሮዌይ በመጀመሪያው አጋማሽ 1 አሲስት አድርጎዋል !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


❗️ዞሊስ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል😭

ኸረ ኡኡኡ

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


✨❤️ካፒቴን ማርቲን ኦዴጋርድ በዛሬው ጨዋታ ኖርዌይ ከዋልስ ጋር በምታደርገው ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል ።

በተጨማሪ ቲምበር እና ዞሊስም ግሪክ ከኔዘርላንድ በምታደርገው ጨዋታ ሁለቱም ቋሚ ሆነው ይፋለማሉ !

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433


❤️ኖኒ ጠንከር ያለ ልምምድ በግሉ እያከናወነ ነው ! ሊጉ ሲጀምር ያስደምመን ይሆን ?👀

@ethio_arsenal_433
@ethio_arsenal_433

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.