🙏"ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ፥
እርሱ . . . ይባርክ"
ዘፍ. 48፥16
"ብዙዎች ብዙ ለማከማቸት ይፈልጋሉ፤
እኔ ግን ከቸርነትህ ጥቂት ነው የምሻው"
መልክአ ሚካኤል - ሰላም ለእራኅከ (በከፊል)
ዓለምን የናቋት ቅዱሳን ኃያሉ እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ አክብሯቸው ሳለ እነርሱ ግን ዝቅ ብለው መኖርን መረጡ፡፡ ዘወትር የሚያሳስባቸውም የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነገር ነውና በዘመናቸው ሁሉ የበረከት ስራ ሰርተው አልፈዋል፡፡ እኛስ በዘመናችን የበረከቱ ተሳታፊ የሚያደርገንን ስራ ብንሰራበት?
ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለተጨማሪ መረጃ:-
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957
ወይም 0938644444