ይህ ከአዋሽ አርባ ስኳር ፋብሪካ መገንጠያ አለፍ ብሎ ቴሌ የሚባል ቦታ የደረሰ ዘግናኝ አደጋ ነው።
ኬሚካል የጫነ መኪና በመውደቁ እሳት ተፈጥሮ ሹፌሩ እና ረዳት በሚያሳዝን ሁኔታ ተቃጥለው ህይወታቸው ማለፉን የሾፌሮች አንደበት መረጃ ያመለክታል።
ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን።
@ethio_mereja_news
ኬሚካል የጫነ መኪና በመውደቁ እሳት ተፈጥሮ ሹፌሩ እና ረዳት በሚያሳዝን ሁኔታ ተቃጥለው ህይወታቸው ማለፉን የሾፌሮች አንደበት መረጃ ያመለክታል።
ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን።
@ethio_mereja_news