ረመዳንን ከመሳኪኖች ጋር
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱህ
አህሉል ጀና ልማትና መረዳጃ ተቋም በየረመዳኑ ለመሳኪኖች ለመስጠት የማይደክሙ እጀ ለምለሞችን እና ለረመዳን ቀኑን ሙሉ ፆመው ኢፍጣር የሚቸገሩ ቤተሰቦችን የሚያገናኝበት ፕሮጀክት ቀርፆ መስራት የተለመደ ተግባሩ እንደሆነ ይታወቃል
ዘንድሮም እንደከዚህ ቀደሙ ለረመዳን ✓100 ቤተሰብን አስቤዛ ለመቻል እቅድ ይዞ ስራውን ጀምሯል። እናም አህሉል ጀና ለእናንተ አቅርቧል።
እናም እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ከታች የተዘረዘሩትን ፓኬጆች በመግዛት ድጋፋቹን አሳዩን
✓የ አንድ ሰው ፓኬጅ 3000 ብር ሲሆን
✓የግማሽ ፓኬጅ ደግሞ 1500 ነው
በአይነት መደገፍ ለምትፈልጉ
#ቴምር #የሾርባ እህል
#ዘይት #ዱቄት
የአቅማችሁን ያህልም አስገቡ
አዋሽ ባንክ
013351361863900
በተጨማሪ ስለ ረመዳኑ ስራ ለመጠየቅ
@Suali4330 @Rxna05 በተጨማሪ በ ስ.ቁ 0943308114/0982301383 ያገኙናል