ቀን በቀን በሚያደርጉት ማንኛውም አይነት ጉዞ የማያውቁት አካባቢ ደርሰው የሚፈልጉትን ማንኛውም አይነት አገልግሎት ሰጪዎችና የንግድ ተቋማትን ሳይንከራተቱ በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቁ ኖሮዋል? እንግዲያውስ የኢትዮ-አድቫይዘርን የሞባይል መተግበሪያ ዳውንሎድ በማድረግ የሚፈልጓቸው አግልግሎት ሰጪ ተቋማት እርሶ ካሉበት በምን ያህል ርቀት እንደሚገኙ እና ምን አይነት አገልግሎቶችን እንደሚሰጡ እንዲሁም ዋጋቸውን በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ ስንነግሮት በታላቅ ደስታ ነው ፣ ባንኮች የኤቴኤም ማሽኖች ፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ ሆቴሎች፣የመዝናኛ ቦታዎች፣ የእስፖርት ማዘውተሪያውች በአጠቃላይ ከ230 በላይ የአግልግሎት ሰጪ ተቋማትና የንግድ ድርጅቶችን ማግኘት ይችላሉ
Download now:- https://tinyurl.com/ethioadvisor
Download now:- https://tinyurl.com/ethioadvisor