የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የቀድሞውን የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት የሽኝት እና አዲሶቹን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት መልካም የስራ ዘመን ምኞትን በተመለከተ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ነው።
በፕሮግራሙ ላይ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አብዱ ጀማል፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር መስፍን ነጋዎ ፣ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልደአብ ደምሴ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።