ረድኤት ዲሽ & ቴክ ሀዋሳ 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ማንኛውም አይነት 📡የዲሽ ስራ ሲኖሮት ይደውሉ።
CANAL+
DSTV
STARTIMES
ETHIOSAT. . . . .
🏘 ለእቤቶዎ
☕️ ለካፌና ሬስቶራንት
🎡 ለመዝናኛ ቦታዎች
🏨 ለሆቴሎችና ገስታዉሶች ማስገጠም ከፈለጉ የሚያስፈልገውን እቃ ይዘን መጥተን እገጥሞለታለን
ጥራት መለያችን ነው
Join @Ethiodish8

📞☎️ +251916222177

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Nova-FuncamPlus_SPTV_V3.11_15012025.bin
3.1Mb
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@Ethiodish8
15_1_2025
V
3.11


😎ዛሬ እሮብ ማታ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኤቨርተን ከ አስቶን ቪላ
04:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ክርስቲያል ፓላስ
04:30 | ኒውካስትል ከ ወልቭስ
05:00 | አርሰናል ከ ቶተንሀም

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

04:45 | ኢንተር ከ ቦሎኛ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ባየርን ሙኒክ ከ ሆፈናየም

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

05:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ቤቲስ

➡️Amos 4w  Sport 1HD & 2HD &3HD & 4HD & 5 Sport HD
➡️ በ Ethiosat  SPTV 1HD / SPTV 2HD
➡️  BlinterSat 51.5  24H Sport 1HD  & 2HD
➡️IntelSat 62°    IRB Varzish

➡️በ BeinSport & Dstvለማየት 
Vip package በማስሞላት ይመልከቱ።

➡️ያለ ዲሽ Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን 3mb በላይ Network ላላቹ  MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission Pro iptv ተጠቀሙ።

❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
✔️SPTV                        ✔️Apollo
✔️ VIP                          ✔️  Etv pro iptv
✔️ 24H Sport               ✔️  My HD
✔️ Amos                        ✔️Forever
ሁሉም አለን ።                   
✔️Gshare plus

✉️ In Box  @Redi1991 ይፃፉልኝ

✔️TeleBirr ➡️+251946966328

✔️ CBE Birr +251946966328

    ✔️ንግድ ባንክ   
            1000094111599
              ረድኤት ባህሩ

አስቸኳይ
ከሆነ +251916222177 ይደውሉ

@Ethiodish8 ረድኤት ዲሽ✌️


SEED ዛሬ አመሻሽ ላይ Mining ይጠናቀቃል።
ስለዚህ እነዚህን እርግጠኛ ሁኑ...!!!

1ኛ...SEED የሚለውን ከስማችሁ ጎን ማስቀመጥ
2ኛ...SEED ቻናላቸውን Subscribed መሆኑን
3ኛ...Achievement ታስኮችን መጨረሳችሁን
4ኛ...Ton እና Star Invest ማድረጋችሁን
5ኛ...ቢያንስ አንድ NFT ቢኖራችሁ መልካም ነው

🔤በተቻላችሁ መጠን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ...

መልካም ቀን ይሁንላችሁ...🙏

💥SEED SEED SEED SEED SEED
.


ሰርቨር ለማስሞላት Online ስለሆንክ ማስሞላት ትችላላችሁ።


CRICFy_v4.4.apk
13.9Mb
👆👆CRICFy APP
የዛሬን ሁሉንም ጨዋታ መርጣችሁ በትንሽ Connection በዚህ Application መመልከት ትችላላችሁ።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት


@Ethiodish8


BRE VS MCI 🇬🇧
LIVE SPORT 3HD & SPTV 2HD

@Ethiodish8


😎ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ብሬንትፎርድ ከ ማንችስተር ሲቲ
04:30 | ቼልሲ ከ በርንማውዝ
04:30 | ዌስትሀም ከ ፉልሃም
05:00 | ኖቲንግሃም ከ ሊቨርፑል

🇪🇹 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ
12:00 | መቻል ከ ድሬደዋ ከተማ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

02:30 | ኮሞ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | አታላንታ ከ ጁቬንትስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

02:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ዶርትሙንድ
04:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሜንዝ

Amos 4w  Sport 1HD & 2HD &3HD & 4HD & 5 Sport HD
➡️ በ Ethiosat  SPTV 1HD / SPTV 2HD
➡️  BlinterSat 51.5  24H Sport 1HD  & 2HD
➡️IntelSat 62°    IRB Varzish

➡️በ BeinSport & Dstvለማየት 
Vip package በማስሞላት ይመልከቱ።

➡️ያለ ዲሽ Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን 3mb በላይ Network ላላቹ  MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission Pro iptv ተጠቀሙ።

❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
👍SPTV & VIP & 24H Sport & Amos & Apollo & Etv pro iptv & My HD & E-vission pro ሁሉም አለን

✉️ In Box  @Redi002 ይፃፉልኝ

✔️TeleBirr ➡️+251946966328

✔️ CBE Birr +251946966328

    ✔️ንግድ ባንክ   
            1000094111599
              ረድኤት ባህሩ

አስቸኳይ
ከሆነ +251973646700 ይደውሉ

@Ethiodish8 ረድኤት ዲሽ✌️


አሁን Live የ Barcelona Vs Real Madrid  ጨዋታ

➡️ NileSat 7w ነፃ ቻናል MBC IRAQ HD

           ➡️ 11315 V 27500

@Ethiodish8

ሰርቨር ለማስሞላት
@Redi1991 ላይ ያናግሩን!


አሁን Live የ Barcelona Vs Real Madrid  ጨዋታ
➡️Amos 4w Sport 3HD
➡️Tv Varzish HD

@Ethiodish8

ሰርቨር ለማስሞላት
@Redi1991


😎 ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇬🇧 በኢንግሊዝ ኤፌ ካፕ

09:30 | ታምዎርዝ ከ ቶተንሃም
12:00 | አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
12:00 | ኒውካስትል ከ ብሮምሌይ

🏆 በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | ቬንዚያ ከ ኢንተር ሚላን
02:00 | ቦሎኛ ከ ሮማ
04:45 | ናፖሊ ከ ቬሮና

🇫🇷 በ ፈረንሳይ ሊግ

04:45 | ፒኤስጂ ከ ሴንት ኢ ቴን

Amos 4w  Sport 1HD & 2HD &3HD & 4HD & 5 Sport HD
➡️ በ Ethiosat  SPTV 1HD / SPTV 2HD
➡️  BlinterSat 51.5  24H Sport 1HD  & 2HD
➡️IntelSat 62°    IRB Varzish

➡️በ BeinSport & Dstvለማየት 
Vip package በማስሞላት ይመልከቱ።

➡️ያለ ዲሽ Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 4G or ፈጣን 3mb በላይ Network ላላቹ  MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission Pro iptv ተጠቀሙ።

❤️የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
👍SPTV & VIP & 24H Sport & Amos & Apollo & Etv pro iptv & My HD & E-vission pro ሁሉም አለን

✉️ In Box  @Redi002 ይፃፉልኝ

✔️TeleBirr ➡️+251946966328

✔️ CBE Birr +251946966328

    ✔️ንግድ ባንክ   
            1000094111599
              ረድኤት ባህሩ

አስቸኳይ
ከሆነ +251973646700 ይደውሉ

@Ethiodish8 ረድኤት ዲሽ✌️


BLUM በመጨረሻም መስፈርቶቹን አሳውቋል

1ኛ...Day of streak ምን ያህል ቀን እንደገባችሁ
2ኛ...Meme trade trade ያደረጋችሁ ካላችሁ
3ኛ...Blum Point የሰራችሁት አጠቃላይ ነጥብ
4ኛ...Drope game ታብ ታብ ያደረጋችሁት
5ኛ...Proof of Activity ቶን የከፈላችሁት

እነዚህ እና ሌሎችም መስፈርቶች መሆናቸው ተረጋግጧል። እናንተ ምን ያህሉን ፈፅማችኋል?

ያልጀመራችሁ👇
💥🔗BLUM


🔥 TOMORROW

ARSENAL 🆚 MAN UNITED


LS-1Million 4K android_V3.1.6_16072024.bin
832.1Mb
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Fix Some Bug
18_7_2024 V3.1.6

@ethiodish8


🚫ማሳሰቢያ 🚫
✔️አዲሱ NOVA Software
ከ EthioShare ወደ Funcam ለተቀየሩት ሪሲቨሮች አይሰራም  ያልተቀየሩት ላይ ብቻ ነው የሚጫነው የሚሰራው።

ወደ Ethioshare ማስቀየር የምትፈልጉ በ
@Redi1991 ላይ ያናግሩኝ!

Rediet dish


VF21791_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_9_1_2025.bin
8.0Mb
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
💐SUPERSTAR 95HD SMART
🌻SUPERSTAR 96HD SMART
🌹SUPERSTAR 97HD SMART
🌾SUPERSTAR 98HD SMART
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
2. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR.... TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@Ethiodish8
VF21791 9_1_2025



16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.