እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦
👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ
👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ
👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ
ለማስታወቅያ እና አስተያየት 👉 @yafet_junior

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የአሰልጣኞችን
- Great
- Iconic
- World Class
- Legend እና
- Goat

ምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ !

ግን በዚህ ምን ያህል ትስማማላችሁ ?

SHARE 📲 @EthioEpl


Wegbet dan repost
🔥🔥በ 200% ቦነስ የማሸነፍ ጉዞዎን ይጀምሩ

በተወዳጁ Wegsport.com ተመዝግበው ገንዘብ ዲፖዚት ሲያደርጉ 200% የገንዘብ ጉርሻ ያገኛሉ!

በ ወግቤት ይወራረዱ፣ ይጫወቱ ያሸንፉ

🔥 Wegsport.com
👥support:- https://t.me/weggbet
💬ቻናላችን፦https://t.me/wegbet01


Ethiopoker dan repost
5️⃣0️⃣0️⃣🔣0️⃣0️⃣0️⃣🅱️🔠🔠🔠

የ500,000 ብር የስፖርዊ ጌሞች ውድድር

➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15
500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች
🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር
🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር
🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ
ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።

⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡
👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን
👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን

በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል።
ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ ገንዘብ ይገባሉ
✨ ለመጫውት 👉 ethiosport.com/500k

ኢትዮስፖርት ቴሌግራም ቻናልን መቀላቀል 👉 📱  t.me/Ethiopokerofficial

📱customer support @Team4suppor📱


🚨 BREAKING፡ ቼልሲ በአሁኑ ወቅት ለአሌክስ ስኮት በሚደረገው ፉክክር ግንባር ቀደም ሆኗል!

✍️ Daily Telegraph

SHARE"⬅️
🤳@EthioEpl✅


🚨 በሊቨርፑል የረጅም ጊዜ ዕቅድ ውስጥ ኮኖር ብራድሌይ ሙሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን ሲያገኝ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቦታውን የራሱ ለማድረግ ጊዜ ይሰጠዋል።

ተጫዋቹ ለዚህ ሚና አሁንም በጣም ሩቅ እንደሆነ ይታመናል ፤ ነገር ግን የማጥቃት ስልቱና የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በጣም ምርጥ ጥምረት እንሚሆኑ ይቆጠራሉ።

                 [ Paul Gorst ]

SHARE 📲 @EthioEpl


🗣 ጄሬሚ ጃኩዌት :-

"ሁልጊዜም የፖል ፖግባ አድናቂ ነኝ። አሁንም የእሱ አድናቂ ነኝ።"

SHARE 📲 @EthioEpl


🗣 | ዚነዲን ዚዳን :-

"ሁላችሁም ክርስቲያኖ ሮናልዶን ማክበር አለባችሁ።"

SHARE 📲 @EthioEpl


እሁድ የግብ ቀን ነው! ⚽️🔥
የሚደግፉትን ብሔራዊ ቡድን በመደገፍ ሙሉውን የአውሮፓ እግር ኳስ ምሽት በደስታ ያሳልፉ። 🌍🏆

ዛሬ ማታ የምንከታተላቸው ታላላቅ ጨዋታዎች፦

🇬🇷 ግሪክ ከ ጀርመን 🇩🇪
🇳🇱 ኔዘርላንድስ ከ ሰርቢያ 🇷🇸
🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ኖርዌይ 🇳🇴
🏴 ዌልስ ከ ዴንማርክ 🇩🇰

እርስዎ የማንን ድል ይገምታሉ? 👀

👉 ለመወራረድ እዚህ ይጫኑ


🚨📊 | የሶስተኛ ዙር የአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ ምርጥ 11

— [Sofascore]

SHARE 📲 @EthioEpl


በ17 አመት በታች ዉድ ዋጋ የተተመነባቸዉ የምንጊዜም ምርጥ 10።

[transfer market]

SHARE 📲 @EthioEpl


MonyBet / ሞኒ ቤት dan repost
🎮 ምርጫ በሽ ነው! ሁሉንም በአንድ ቦታ! 💥
በ MonyBet የሚወዱትን ጨዋታ እየተጫወቱ ያሸንፉ!
⚡ ፈጣን አጨዋወት (Fast Play)
🔒 አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ (Safe & Secure)
📱 በማንኛውም ስልክ እና ዲቫይስ የሚሰራ

👉 አሁኑኑ ይመዝገቡና ማሸነፍ ይጀምሩ! 🎯

👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉን:

🌐 Website: www.monysport.com
🤖 Bot: @monybetsbot
📢 Channel:https://t.me/monybet2026
👥 Facebook: https://web.facebook.com/monybet2

💬 Support: @monybetsupport


🚨 አርጀንቲናዊው አጥቂ አሌሃንድሮ ጋርናቾ በኢንስታግራም ላይ ከቼልሲ ጋር የተያያዙ ሁሉንም ፖስቶቹን አጥፍቷል። 👀

SHARE 📲 @EthioEpl


📆 ከዛሬ 6 ዓመታት በፊት በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ እጅግ አስገራሚ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች የታዩበት ቀን ነበር። 👀

▪️ አስቶን ቪላ 7-2 ሊቨርፑል
▪️ ማንቸስተር ዩናይትድ 1-6 ቶተንሃም

በኮቪድ-19 ማዕቀብ (Lockdown) ወቅት የተደረጉት የእግር ኳስ ጨዋታዎች እጅግ አስደናቂ እና ያልተለመዱ ነበሩ። 🥶

SHARE 📲 @EthioEpl


📊 አሁን ላይ በፕሪሚየር ሊጉ በሚገኙ ክለቦች ውስጥ በታሪክ ብዙ ጨዋታ ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች (ከግብ ጠባቂ ውጪ) ⚡️

SHARE 📲 @EthioEpl


🚨— ማንቸስተር ዩናይትድ ሚኪ ቫን ደ ቬንን ለ2027 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ቁልፍ ኢላማው አድርጎ ለይቷል። [ፔት ኦሮርክ]

SHARE 📲 @EthioEpl


ጂያንሉጂ ዶናሩማ 🥶

SHARE 📲 @EthioEpl


የእንግሊዝ የፊት መስመር 🔥

SHARE 📲 @EthioEpl


በሰሜን መቄዶንያ እና ስኮትላንድ ጨዋታ ወቅት 😂

SHARE 📲 @EthioEpl


🚨 ቼልሲ በዚህ ክረምት አሌክስ ስኮትን ለማስፈረም ብዙ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸውን የዝውውር ጥያቄዎች አቅርቦ ተጫዋቹን ለማስፈረም አልተሳካለትም።

በርንማውዝ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ላይ አማካዩን በቡድኑ ውስጥ ለማቆየት ቢወስንም በሚቀጥለው ክረምት የተጫዋቹን ፊርማ ለማግኘት ከፍተኛ ፉክክር እንደሚኖር ይጠበቃል።

[ Telegraph ]

SHARE 📲 @EthioEpl


🔥 PORTUGAL 🇵🇹 🆚 🇳🇴 NORWAY 🔥
⚽️ ማን ያሸንፋል? ግምትህን አሁን አስገቡ!

💰 Promo Code: YBS1X
🎁 በመጀመሪያ ዲፖዚትህ እስከ 200% — እስከ 40,000 ETB ቦነስ ያግኙ!

👉 [አሁን ይጀምሩ](https://bit.ly/YBS1X?utm_source=chatgpt.com)

🔥 YBS1X አትርሱ!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.