Ethio Excellence Academy Official - ኢትዮ ኤክሰለንሰ አካዳሚ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Kitoblar


Center for Holistic Excellence!

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ኢትዮ ኤክሰለንስ አካዳሚ
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም 

ውድ ወላጆች፣

ከወረዳችን ትምህርት ጽ/ቤት በተሰጠን መመሪያ መሰረት ነገ ዓርብ፣ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም በኢሬቻ በዓል አከባበር ምክንያት የመንገድ መዘጋጋት ስለሚኖር ትምህርት ቤት ዝግ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ሰኞ፣ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ኢ.ኤ.አ. አስተዳደር


ውድ ወላጆች፣

ነገ ሰኞ፣ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት በሙሉ ቀን እንደሚቀጥል ለማስታወስ እንወዳለን::

ኢ.ኤ.አ አስተዳደር


🌼ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ፣

እንኳን ለደመራ እና ለብርሃነ መስቀሉ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን!!

መልካም በዓል!!🌼

ኢ.ኤ.አ. አስተዳደር


ለወላጆች፣

እነዚህ ሊንኮች በየክፍል ደረጃው የተከፈቱ የትምህርት ቤቱ ቴሌግራም ገጾች ሲሆኑ በየጊዜው መምህራን የሚልኳቸውን ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ።

CLICK ON THE LINKS TO JOIN.  👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 ኬጂ1-ኬጂ3 | KG1 - KG3  RESOURCE PAGE (Tuludimtu Branch)

👉 ኬጂ1-ኬጂ3 | KG1 - KG3  RESOURCE PAGE (Kality Gelan Branch)

👉 ኬጂ1-ኬጂ3 | KG1 - KG3  RESOURCE PAGE (Alembank Branch)

👉 1ኛ ክፍል | GRADE 1 RESOURCE PAGE

👉 2ኛ ክፍል | GRADE 2 RESOURCE PAGE

👉 3ኛ ክፍል | GRADE 3 RESOURCE PAGE

👉 4ኛ ክፍል | GRADE 4 RESOURCE PAGE

👉 5ኛ ክፍል | GRADE 5 RESOURCE PAGE

👉 6ኛ ክፍል | GRADE 6 RESOURCE PAGE

👉 7ኛ ክፍል | GRADE 7 RESOURCE PAGE

👉 8ኛ ክፍል | GRADE 8 RESOURCE PAGE


ምን መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ?
ከታች ያሉትን ሊንኮች በመንካት መረጃዎችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።


የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት አጀማመር

🟣 የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት አጀማመር መረጃ የያዘ ማስታወሻ

🟣 ከመስከረም 4 ትምህርት አጀማመር ጋር የተገናኙ ጠቃሚ መረጃዎች

🟣 የተማሪዎች የመማሪያ መፅሐፍት

🟣 የተማሪዎች ተቀያሪ ዩኒፎርም (ቱታ)

🟣 በየክፍል ደረጃው የተከፈቱ የቴሌግራም ገጾች

🟣 ወደ ትምህርት ቤቱ ሲስተም እንዴት መግባት እንደምትችሉ ለማወቅ


ከትምህርት ቤት ሰርቪስ ጋር በተገናኘ መረጃዎችን ለማግኘት፦

🟢 ለአለምባንክ ቅርንጫፍ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች የስምሪት መረጃ

🟢 ለቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች የስምሪት መረጃ

🟢 ለቃሊቲ ገላን ቅርንጫፍ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች የስምሪት መረጃ

🟤 የትምህርት ቤት ሰርቪስ ክፍያ መረጃ (አለምባንክ)

🟤 የትምህርት ቤት ሰርቪስ ክፍያ መረጃ (ቱሉዲምቱ)

🟤 የትምህርት ቤት ሰርቪስ ክፍያ መረጃ (ቃሊቲ ገላን)



የተማሪዎችን የክፍል ድልድል ለማየት

🟡 የቃሊቲ ገላን ቅርንጫፍ የ KG1 - KG3 ተማሪዎች የክፍል ድልድል

🟡 የቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ የ KG1 - KG3 ተማሪዎች የክፍል ድልድል

🟡 የአለምባንክ ቅርንጫፍ የ KG1 - KG3 ተማሪዎች የክፍል ድልድል

🟡 የ1ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ2ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ3ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ4ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ5ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ6ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ7ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል

🟡 የ8ኛ ክፍል የተማሪዎች ድልድል


ሰላም ውድ ወላጆች፣

በዛሬው ዕለት የትምህርት ቤት ሰርቪሶች ከተለመደው ሰዓት ዘግይተው ነው የተንቀሳቀሱት። ይህም በርካታ ወላጆች ልጆቻችሁን ከትምህርት ቤት ለመውሰድ ወደ ግቢ ስትገቡ መኪኖቻችሁ የሰርቪስ መኪኖች መውጫ መንገድ ዘግታችሁ በማቆማችሁ ነው።

ስለሆነም ልጆቻችሁን ለመውሰድ የምትመጡ ወላጆች መኪኖቻችሁን አስተባባሪዎች በሚያሳዩዋችሁ ቦታዎች ፓርክ እንድታደርጉ እና የትምህርት ቤቱ ሰርቪሶችን መንገዶች ሳትዘጉ እንዲሆን በአክብሮት እንጠይቃለን።

ኢ.ኤ.አ. አስተዳደር







9 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.