Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሚስጢራዊው "የምጽአት ቀን" አሳ
በጥልቅ ባህር የሚኖረውና በሰው ልጅ ከፍተኛ አደጋ ሲደቀን ብቻ ይወጣል ተብሎ የሚታመነው "ኦወር አሳ" በሜክሲኮ የባህር ዳርቻ ታይቷል።
"የምጽአት ቀን አሳ" የሚል ቅጽል ስም የተሰጠው ይህ ልዩ የአሳ ዝርያ ኤል ቁይማዶ በተባለ የባህር ዳርቻ ነው የታየው።
የዚህ ሚስጢራዊ አሳ መታየት የአለም ፍጻሜ መቃረብን ያመላክት ይሆን?
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join