"'ወንድ ነሽ ተብዬ' ከሴቶች እግር ኳስ ተገለልኩ" መሳይ ተመስገን
#Ethiopia | መሳይ 'ድሮ' ሰፈር ውስጥ ኳስ ስትጫወት አያያዟን ያላለደነቀ፤ "ይህቺ ልጅ ትልቅ ቦታ ትደርሳለች" ያላለ አልነበረም።
በትምህርት ቤት ጨዋታዎች "ድንቅ" እግር ኳሰኛ እንደሆነች ለማስመስከርም ጊዜ አልፈጀባትም። ኳስ ከመግፋት እና ከመለጋት ያለፈው 'የእግር ኳስ ጥበቧ' በፍጥነት ወደ ትልቅ መድረኮች ወስዷታል።
ከትምህርት ቤት ወረዳ፣ ከወረዳ ዞን፣ ከዞን ክልልን ወክላ ለመጨዋት የወሰደባት "በጣም አጭር" ጊዜ ነበር።
ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join