+++ሥዕለ አቡነ ተክለሃይማኖት +++
በሠዓሊ ኃይለ ማርያም ሽመልስ (በቅዱሳት ሥዕላት ዙርያ አማካሪ፣ ጥናትና ሒስ አድራጊ)
++++++++++===+++++++++++
በዚህች እለት አቡነ ተክለሃይማኖት ቀኝ እግራቸው ከተጋድሎ ብዛት መሰበሯ እና 7 ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው መጸለያቸውን ይታሰባል። እንኳን ለአባታችን መታሰቢያ እለት አደረሳችሁ።
ከሥር ከዚህ በፊት በተከታታይ ስለቅላችሁ ከነበረው የአቡነ ተክለሃይማኖት ገድል ላይ የሚገኙ ሥዕሎች ተቀምጧል። እነዚህ ሥዕሎች በብሪቲሽ ሙዝየም የሚገኝ ብራና ገድለ ተክለሃይማኖት ላይ የሚገኙ ሲሆን ከባለፈው የቀጠሉትን ሥዕሎች ቀርቧል።
ጥንታዊ ቅዱሳት ሥዕላት ለማየት ለማውረድ፣ ለሌሎች ለማጋራት ከፈለጉ @ethioicons ቤተሰብ ይሁኑ።