በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በአለም አቀፍ ንግድ ውስጥ ዋነኛ የሚባለውን ተግዳሮት እንመለከታለን። የምንዛሪ ተግዳሮት! የምንዛሪ ተግዳሮት ምንነትን እና ሶስቱን ዋና ዋና ዓይነቶች እንመለከታለን፡ የመቀየር አደጋ፣ ወደ ሃገር የመመለስ ስጋት እና የመዋዠቅ ተግዳሮቶች፣ ሁሉም ተግዳሮቶች በአለም አቀፍ ግብይት እና ገቢዎች ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። ድርጅቶችና ነጋደዎች እነዚህን ተግዳሮቶች እያንዳንዳቸውን በምን መንገድ ሊያልፏቸው እንደሚችሉ እንመለከታለን። ይህ ቪዲዮ ተማሪ፣ ስራ ፈጣሪ ወይም የፋይናንስ ባለሙያ ለማንኛዉም በአለም አቀፍ ንግድ ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ላለው ሰው ይጠቅማል።
https://www.youtube.com/watch?v=Gdt3KB4GEJU
https://www.youtube.com/watch?v=Gdt3KB4GEJU