የአማራ ክልል ምክር ቤት የጠበቆች ምዝገባ እና አስተዳደር አዋጅን አፅድቋል !
የአማራ ክልል የጠበቆች ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ በአማራ ክልል ምክር ቤት የፀደቀ ሲሆን በዚህ አዋጅ የተከተቱ አዳዲስ ነገሮች ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ፦
1. ማንኛውም ጠበቃ በግለሰብ ደረጃም ሆነ በድርጅት የሚሰሩ ጠበቆች የመድህን ዋስትና በ1 አመት ጊዜ መግባት ያለባቸው ስለመሆኑ አስገዳጅ ድንጋጌ ይዞ ወጥቷል ( በዚህ ጉዳይ በ ዶ/ር ደሴ ጥላሁን ግለሰብ ጠበቆች የመድህን ዋስትና ሊገቡ አይገባም በማለት የፌደራሉን የጠበቆች አስተዳደር አዋጅ ጠቅሰው ክርክር አቅርበው ነበር ) ፤
2. የጥብቅና ሙያን በድርጅት መልኩ እንዲቋቋም ፈቅዷል ፤
3. በፌደራሉ አዋጅ ፈቃድ እንዲሰጣቸው የተፈቀደላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥብቅና ፈቃድ እንዲሰጣቸው የቀረበውን ምክረ ሀሳብ ተቀበሎ አፅድቋል ፤
4. በፌደራሉ አዋጅ የጥብቅና ፈቃድ ለማውጣት የመጀመሪያ ዲግሪን አስገዳጅ የሚያደረገውን ቅድመ ሁኔታ አፅድቆታል ::
t.me/ethiolawblog