የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2024፣ የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ (Best Entertainment Award in Africa) እና የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ገመድ ዓልባ ኢንተርኔት አገልግሎት (Best Wi-Fi Award in Africa) ዘርፍ ሽልማት መቀዳጀቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ይህ በ “Airline Passenger Experience Association” (APEX) የመንገደኞችን ድምፅ መሰረት በማድረግ ለአየር መንገዶች ዕውቅና የሚሰጥበት መድረክ በአቪዬሽን ኢንደስትሪው ትልቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ሽልማቶች አንዱ ሲሆን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ አየር መንገዶች ለሚያቀርቡት የላቀ የደንበኞች አገልግሎት ዕውቅና የሚሰጥበት ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ