" እኔ ማራዶና ነኝ፣ ጎሎችን የማመርት፣
እና ስህተቶችን የምፈጥር ሰው፤ ለሁሉንም ነገር ሀላፊነት እወስዳለሁ። ለሁሉም ሸክሞች የሚችል ትከሻ አላኝ። "
" እናቴ እኔ ምርጥ እንደሆንኩ ታስባለች፤ እኔም ያደግኩት ሁሌም እናቴ የምትነግረኝን ነገሮች እያመንኩ ነው። "
" አንተ ስለ እኔ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ማለት ትችላለህ ነገር ግን ለምትናገራቸው ነገሮች ሀላፊነት አልወስድም ማለት አትችልም። "
" በሠርግ ላይ ነጭ ልብስ ለብሼ ጭቃማ ኳስ ቢመጣ ኳሷን በደረቴ ለማስቀመጥ ለአፍታ እንኳ አላስብም። "
" ሰዎች ስኬታማ ከሆኑ የስኬታቸው ሚስጥር ጠንካራ ሰራተኝነት ነው። እድለኝነት ከስኬት ጋር የሚያገናኘው ምንም አይነት ነገር የለም። "
GONE, BUT WILL NEVER FORGOTTEN.
THANK YOU FOR MAKING THE BEAUTIFUL GAME, BEAUTIFUL.
R.I.P Legend 😢
🎁 Join & Share 👉
@ethiosportet