አንዳንድ ዌብሳይቶች vpn ስትጠቀሙ block እያደረጒችሁ ተቸግራችኋል???👇👇
👉 አንዳንድ ዌብሳይቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ vpn አይሰሩም። ታድያ እነዚህን ዌብሳይቶች ለመጠቀም shared vpn አብርታችሁ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ከተጠቀማችሁ በኋላ አካውንታችሁ block ይደረጋል። ምክናየቱ ደግሞ shared vpn connect ባደረጋችሁ ቁጥር ip address እና location ስለሚቀይር ነው።
🔎🔎🔎 ታድያ መፍትሔው ምንድን ነው???
1⃣ የመጀመሪያው መፍትሔ shared vpn ካበራችሁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዌብሳይቶቹ ላይ ስትገቡ እና አካውንት ስትከፍቱ ከ ቪፒኤኑ ላይ ip address እና location በጥንቃቄ መዝግባችሁ መያዝ እና በቀጣይ login ለማድረግ vpn ስታበሩ አድስ ያገኛችሁት ip address እና location ከመዘገባችሁት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን አረጋግጣችሁ login ማድረግ።
2⃣ ሁለተኛው መፍትሔ shared vpn ከመጠቀም ይልቅ dedicated ip vpn መጠቀም ነው። ይህ መፍትሔ አስተማማኝ ነው። ምክናየቱ ደግሞ አንድ ጊዜ ip address እና location መርጣችሁ ካስተካከላችሁ በኋላ እናንተው ካልቀየራችሁት አይቀየርም። dedicated ip ቪፒኤኖችን እንዴ NordVPN እና CyberGhost አይነት ቪፒኤኖችን ካወረዳችሁ በኋላ pro ስለሆነ በትንሽ $ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን share ማድረግዎን እንዳይረሱ🙏🙏🙏
@ethiotecchtalk