በቻልነው ልክ ትክክለኛ መረጃዎችን ብቻ ይዘናል! እባካችሁ ሰምታችሁ/አይታችሁ SHARE አድርጉት! በዚህ ዙሪያ በቂ መረጃ ኖሯችሁ መስማት ወይም ማየት አያስፈልገንም ብላችሁ የምታምኑም ከሆነ፣ ሌሎች እንዲሰሙት እንዲያዩ አጋሩት!
🤎 በዛሬው የጠይም በረንዳ ዝግጅታችን፥ እጅግ አሳሳቢ ስለሆነውና በዓለም ዙሪያ ያሉ የሰው ልጆችን ስላስጨነቀው የኮሮናቫይረስ (covid - 19) የስርጭቱ መጠን እና ጉዳት መጠን፣ በቫየርሱ መከላከያዎች ዙሪያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች፣ እና የኮሮናቫይረስ ምልክቶች እና መከላከያዎቹን የተመለከተ ጠቅለል ያለ ዝግጅት ይዘናል።
30 ደቂቃዎች አብራችሁን ብትቆዩ፣ በቫይረሱ የጉዳት መጠን፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች ዙሪያ ጠቅለል ያለ መረጃ ይኖራችኋል።
🤎🤎🤎