በትግራይ በቀጣይ አመት አዲሱ ስርዓተ ትምህርትን ተግባራዊ ለማድረግ የመጸሐፍት ህትመት ዝግጅት መጠናቀቁ ተጠቆመ
በትግራይ ክልል አዲሱ ስርዓተ ትምህርትን በተሟላ መንገድ ወደ ሥራ ለማስገባት ተጨማሪ የመጸሐፍት ህትመት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለ13 የትምህርት ዓይነቶች የመማሪያ መፅሃፍት ህትመት ለማካሄድ ዝግጅት ተጠናቋል ሲሉ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኪዳነማርያም ወልደሚካኤል አስታውቀዋል።
በዚህም የትምህርት ሚኒስቴር እና ዩኒሴፍ በጋራ የ20 ሚሊዮን ቅጂ ተጨማሪ የመማሪያ መጸሐፍት ህትመት ለማከናወን የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት መጠናቀቁን ገልፀዋል።
በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን መጻሐፍቱን በማሰራጨት አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በክልሉ በተሟላ መንገድ ተግባራዊ ይደረጋል ብለዋል።
ሚኒስቴሩ ለመጸሐፍት ህትመትና ለመምህራን አቅም ግንባታ የበጀት ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ 650 ሺህ የሚሆኑ የመማሪያ መፅሃፍትን ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ማስረከቡን አቶ ኪዳነማሪያም ተናግረዋል።
ለአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የሚታተሙ የመጸሐፍት ብቁና በስነ ምግባር የታነፀ ትውልድ ለማፍራት የሚያግዝ፣ የግብረ ገብነትና የሞራል የትምህርት ዘርፍ እንደሚገኝበት ገልፀዋል።
የህትመት ስራው ከተጠናቀቀ በኋላ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ተማሪዎች በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲማሩ ይደረጋል ሲሉ ሃላፊው መናገራቸውን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝