ፕሬዚዳንት ታዬ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
***
(ኢ ፕ ድ)
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ከሣምንት በፊት ሕይወታቸው ማለፉን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።
ጥር 30 ቀን 2017 ዓም