Apostolic Church of Kenya Amharic Song: እረዳቴ |Eredate|
እረዳቴ/2*ጌታዬ
እረዳቴ/2*ኢየሱሴ
ሲጨልምብኝ ዙሪያው አይኔን አንስቼ የማየው
ጭንቅ ሲለኝ ነገሩ ምነጋገረው ከርሱ ነው
1,ዙሪያዬ ሆኖ ጨለማ አጥቼ ለእኔ የሚራራ
አይነጋም ብዬ ስጨነቅ አያልፍም ብዬ ስተክዝ
እረዳቴ ከሠማይ መጣልኝ ያስፈራኝን ገላለጠልኝ
አቆመኝ በድል በምስጋና አንደበቴን ሞላው እልልታ
እኔ አይቻለሁ የእጆቹን ስራ
በመልካም ፍቅሩ ለእኔ ሲራራ
አልተለወጠም በዘመናት
ዛሬም ዘላለም ስሙ ይባረክ
2,ምን ልበል ምን ልስጠው ጌታዬን ነውና ባለውለ...