Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ይሄማ ለአንተ ሲያንስህ |Yihema Leante SIyanseh|
ደመሠስከው ሀጥያቴን ምህረት በዛልኝ
ከሳሼም ተጣለ ሃይሌ ታደሠልኝ
እድፋሙም ልብሴ በአዲስ ተቀየረ
አምላኬ በአንተ አበሳዬ ራቀ
ጥሩ ልብስ ለበስኩኝ ለራሴ አዲስ ጥምጣም
እንደጠላት ሐሳብ ፈፅሞ አልሆነም
ምህረትህ ከሀጥያቴ እጅግ አየለና
ስለእኔ ተሟግተህ ሆነኸኝ ጠበቃ
1,ልወድቅ ስንገዳገድ ድጋፍ ሆኖኝ ክንድህ
በአንተ መልካምነት አለሁ ዛሬም ፊትህ
የናርዶስን ሽቱ ሠብሬ ባፈስ
በእንባዬ በጸጉሬ እግርህን ባብስ
ይኼማ ...