🦋Exit Exam for all


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


Examinations – Get Ready – Exams Are Coming!.
This channel helps us to work for test preparation, tutoring service, educational course, or educational material.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🦋Followmeyo✨ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Good morning every one


🔽🔽
https://t.me/stepscrypto
https://t.me/stepscrypto


🦋Followmeyo✨ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Good morning every one

Lets make 2025 ours
Lets broad our thinking
Work hard
Have a good day❤️
🔽🔽
https://t.me/stepscrypto
https://t.me/stepscrypto


Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
ተማሪዎች ትምህርት ቤት ለመመዝገብ የፋይዳ  ምዝገባ  አስገዳጅ  ቅድመ ሁኔታ ይሆናል ተባለ

በከተማው ውስጥ ባሉ ትምህርት ቤቶች ሁሉ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የፋይዳ ምዝገባ እንደ ልደት ምዝገባ አስገዳጅ እንደሚሆንም ተገልጿል።

ይህ የተገለፀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከከተማው ትምህርት ቢሮ ጋር በመሆን  የፋይዳ እና የልደት ምዝገባን በተመለከተ ውይይት ባከናወነበት ወቅት ነው።

በዚህም በቀጣይ ግዚያት የፋይዳ ዘመቻ ምዝገባ ስራ በይፋ በግል ትምህርት ቤቶቹ በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስተባባሪነት ይከናወናል ተብሏል።

የፋይዳ ምዝገባ እንደ ልደት ምዝገባ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላ የምዘገባ ቅድሙ ሁኔታ እንደሚሆን ተነግሯል።

📄
@Exitnewss


🦋Followmeyo✨ dan repost
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ስንት ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለጸ
ወርልድ ፖፑሌሽን ዛሬ ባወጣው አመታዊ ሪፖርት ኢትዮጵያ በአለማችን ላይ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ካላቸው አስር አገራት መካከል አንዷ መሆኗን አስታውቋል፡፡ እንደሪፖርቱ ከአለማችን ላይ ከፍተኛ ህዝብ በመያዝ ግንባር ቀደም የሆነችው ህንድ ስትሆን አንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሀምሳ ሚሊዮን ህዝብን ይዛለች፡፡

በሁለተኝነት ቻይና የምትከተል ሲሆን ሶስተኛ አሜሪካ ሆናለች፡፡ በመቀጠል ኢንዶኔዥያ፣ ፓኪስታን፣ ናይጄሪያ፣ ብራዚል፣ ባንግላዲሽና ሩሲያ በዝርዝሩ ላይ በቅደም ተከተል የተቀመጡ ሲሆን በአስረኛ ላይ ኢትዮጵያ ሰፍራለች፡፡

ይህ ሪፖርት እንዳለው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አንድ መቶ ሰላሳ ሁለት ሚሊዮን ነው፡፡ በአጠቃላይ የአለም ህዝብ አሁን ላይ ከስምንት ቢሊዮን አልፏል ብሏል ሪፖርቱ፡፡

🔽🔽
https://t.me/stepscrypto
https://t.me/stepscrypto


🦋Followmeyo✨ dan repost
#NBE

ከዛሬ JANUARY 1 ጀምሮ በአዲስ አበባ የባንክ አካውንት ለመክፈት የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ማቅረብ ግዴታ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል።
🔽🔽
https://t.me/stepscrypto
https://t.me/stepscrypto


Channel owner's dan repost
ከርእስ

🏦Telebirr ልክ እንደ አዲስ አመቱ ሁላ Spin አምጥቷል
እንደፈረደብን ❄️❄️ን እንፈልግ🤣

አሁን ቀላል ነው ።ሰው ሳይበዛ ሞካክሩ
🔫🔫🔫

እስካሁን 🎰 SPIN ያረገ አለ?

👇👇
https://t.me/timeforcryptocurrency
https://t.me/timeforcryptocurrency


Channel owner's dan repost
ለሁሉም አያስገቡም ነገር ግን ለተወሰነ ሰዉ ማስገባታቸዉ ስለማይቀር try ur luck use valid wallet address

የአዲስ አመት የ 50 USDT ስጦታ ነዉ
ሞክሩት Only 3 friends to invite
Withdrawl will open January 1st
Claim Your 50$ NewYear Gift!

🔗 Link :-

https://t.me/NewYearCelebrationBot?start=r05170455510

💰 Don't Miss Free Income Chance


Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
🎁💡
አዲስ አመትን አስመልክቶ በ telegram ላይ ያሉ ትላልቅ የ crypto channel giveaway መስጠት ጀምረዋል

🧸🔴እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ከ 10,000 birr በላይ የሚሆን በ telegram star, ton, telegram premium በነፃ ከሚሰጠዉ እድላችሁን ለመሞከር ከታች ባለዉ ቻናል የሚለቀቀዉን ሁሉንም giveaway ተሳተፉ
Keep your eye here 👀🔽
https://t.me/timeforcryptocurrency


Channel owner's dan repost
አዳዲስ ነገሮች በ Notcoin bot ላይ አሉ check 👇👇
https://t.me/notcoin_bot?start=er_14527547


Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
#NGAT

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከታህሳስ 21 እስከ 25/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ለመመዝገብ 👇
HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET

ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ተገልጿል።

የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል ተብሏል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

#MoE
📄
@Exitnewss


GAT-Schedule_ Tuesday-Dec_31_2024 (Morning).xlsx
43.5Kb
For GAT applicants who missed the exam, the second-semester exam will be held on Tuesday, December 31, 2024, in the morning only. Please note that no additional exam dates will be provided for this round. Check the exam schedule in the list and make sure to attend.
AAU
🔽
@Exitexamwork


Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል

እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ ሌሬቦ÷በ2017 የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በመደበኛና በግል 750 ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።

የመደበኛ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን ከታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ሲሆን÷ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ሃላፊው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል።

የኢንተርኔት አማራጭ በሌለባቸው አካባቢዎች ተማሪዎች ከኢንተርኔት ውጭ ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሰራበት አካባቢ ሄደው መረጃቸውን ወደ ኦንላይን መጫን እንደሚችሉ ተናግረዋል።

በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በመግለጽ እስካሁን ድረስም 82 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።

በሌላ በኩል በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች ለፈተናው ምዝገባ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረው እስካሁን ድረስ 1 ሺህ 100 ተማሪዎች መመዝገባቸውን አመላክተዋል።

ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች እንደማይስተናገዱ እና ፈተና ላይ እንደማይቀመጡ ተጠቁሟል፡፡ #FBC

📄
@Exitnewss


🦋Accounting Room ( The Bad Debt)✨ dan repost
‼️ Paws የሰራችሁ ልጆች ዛሬ ይጠናቀቃል

በ game ላይ የተሰረቀዉን ገብታችሁ አስመልሱ
በፈረንጆች አዲስ አመት ልክ እንደ Dogs ብዙም ልዩነት በሌለበት መልኩ ሁሉም ሰዉ ያገኝበታል
telegram ላይ ባላችሁ account በሙሉ አስጀምሩት
‼️ ማንም ሰዉ ሳይሰራ እንዳያልፈዉ ጥቂት ሰአታት ብቻ ነዉ የቀሩት
Have a nice day
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw


Mock Crypto dan repost
🐾


‼️ Paws የሰራችሁ ልጆች ዛሬ ይጠናቀቃል

በ game ላይ የተሰረቀዉን ገብታችሁ አስመልሱ
በፈረንጆች አዲስ አመት ልክ እንደ Dogs ብዙም ልዩነት በሌለበት መልኩ ሁሉም ሰዉ ያገኝበታል
telegram ላይ ባላችሁ account በሙሉ አስጀምሩት
‼️ ማንም ሰዉ ሳይሰራ እንዳያልፈዉ ጥቂት ሰአታት ብቻ ነዉ የቀሩት
Have a nice day
👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw


📣 ማንም ሰዉ እንዳያልፈዉ


🐶 paws Snapshot on December 30

Previously, we analyzed the expected date for the snapshot and it matches perfectly! On December 30, PAWS farming will end and the snapshot will take place. 📷

The listing is scheduled for January 2025. 📆

start👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw
🐶 paws Snapshot በታህሳስ 30

ከዚህ ቀደም ለቅጽበቱ የሚጠበቀውን ቀን ተንትነናል እና በትክክል ይዛመዳል! በዲሴምበር 30 ፣ PAWS mining ያበቃል እና ቅጽበተ-ፎቶው ይከናወናል።📷

ዝርዝሩ ለጃንዋሪ 2025 ተይዞለታል።📆

ጀምር 👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw

🐶

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=7Abjxvfw

🐶


Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
The Above provided PDFs contain model exam questions for each course, structured according to the exit exam blueprint. Each course comprises 150-200 questions along with their corresponding answers.
📄
@Exitnewss







20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.