ትመስሊ ፊደለ ወትወልዲ ወንጌለ ወታገምሪ መስቀለ ሐረገወይን ሐረገወይን አጸደወይን አንቲ ማርያም
✞ፊደል ማርያም✞
ፊደል ማርያም ንባብ አማኑኤል ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
ምስጢሩ ሥጋችንን መልበሱ ነው
ፊደል ከሌለ ምንም የለም
ብርቱ ቃላትም አይገኝም
ለመሰባሰብ ለመሆን ቃል
ፈቃደ ፊደል ይፈልጋል
ያቺ ፊደል ድንግል ናት
ከእሷ ቃል የተገኘባት
ይሁን ብላ ስትቀበል
ተዋሐደ በፍጹም ኃይል
አዝ= = =
በመጀመሪያ ቃል ነበረ
በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ
ቃልም አማኑኤል ነው
ዛሬ ከእኛ ጋር የሆነው
እርሱ መልካም ነው ቸር
ከላይ ሳይጎድል የሚኖር
በማርያም እቅፍ ውስጥ ያለው
አማኑኤል እግዚአብሔር ነው
አዝ= = =
ዓለምን ከፈጠረበት
ተሰቅሎ ያዳነበት
ጥበቡም ረቂቅ ነው
ማያገኙትም ተመራምረው
ከአንዲት ድንግል በቀር
እግዚአብሔር አብን የሚመስል
ብቻ መውለድን የተማረች
እርሱን ስሙት ያለች ማርያም ነች
አዝ= = =
ቀድሞ ምሳሌን ያሳየን
አስማምታ ስትፈትል ሐር ወርቅን
ማንም ቢፈትል ሐር ይፈትላል
ከወርቅ ጋራ እንዴት ይስማማል
ምሳሌነቱ ሐር የተባለው
የትስብእቱ በእውነት ትርጓሜው ነው
የተፈተለው የነጠረው ወርቅ
ረቂቅ መለኮት ረቂቅ ነው ጥልቅ
መዝሙር
ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
✞ፊደል ማርያም✞
ፊደል ማርያም ንባብ አማኑኤል ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
ምስጢሩ ሥጋችንን መልበሱ ነው
ፊደል ከሌለ ምንም የለም
ብርቱ ቃላትም አይገኝም
ለመሰባሰብ ለመሆን ቃል
ፈቃደ ፊደል ይፈልጋል
ያቺ ፊደል ድንግል ናት
ከእሷ ቃል የተገኘባት
ይሁን ብላ ስትቀበል
ተዋሐደ በፍጹም ኃይል
አዝ= = =
በመጀመሪያ ቃል ነበረ
በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ
ቃልም አማኑኤል ነው
ዛሬ ከእኛ ጋር የሆነው
እርሱ መልካም ነው ቸር
ከላይ ሳይጎድል የሚኖር
በማርያም እቅፍ ውስጥ ያለው
አማኑኤል እግዚአብሔር ነው
አዝ= = =
ዓለምን ከፈጠረበት
ተሰቅሎ ያዳነበት
ጥበቡም ረቂቅ ነው
ማያገኙትም ተመራምረው
ከአንዲት ድንግል በቀር
እግዚአብሔር አብን የሚመስል
ብቻ መውለድን የተማረች
እርሱን ስሙት ያለች ማርያም ነች
አዝ= = =
ቀድሞ ምሳሌን ያሳየን
አስማምታ ስትፈትል ሐር ወርቅን
ማንም ቢፈትል ሐር ይፈትላል
ከወርቅ ጋራ እንዴት ይስማማል
ምሳሌነቱ ሐር የተባለው
የትስብእቱ በእውነት ትርጓሜው ነው
የተፈተለው የነጠረው ወርቅ
ረቂቅ መለኮት ረቂቅ ነው ጥልቅ
መዝሙር
ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯