📆First trade of the month🗓
ዛሬ የ ወሩ የመጀመርያ ቀን trade smash አርገናል አዲሱን ወር በአሪፍ ሁኔታ ጀምረነዋል⚡️
📉ሰሞኑን አብዛኞቻቹ ጋር tradingview በደንብ እየሰራ አልነበረም አሁን ግን ተስተካክሎ ሁላቹም ጋር በደንብ እየሰራ እንደሆነ ማየት ችለናል
የተለያየ ምክንያት ብዙ ሰው ሲያወጣ እያየን ነበር ነገርግን የጠፋው ለትንሽ ግዜ update እያደረጉ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ብዙም አትጨናነቁ ቀጣይ ትሬዳቹ ላይ ብቻ አተኩሩ🌟
✈️ነገም NFP News ሚኖርበት ቀን ስለሆነ ካሁኑ ስለምታደርጉት ነገር መወሰን እና መዘጋጀት ይኖርባችኋል
እስቲ ነገ news trade ለማድረግ ያሰበ⬇️