#CODE_23
1እጣ 4,000,000 ብር
-----------------__
የፋስት ሎተሪ 23ኛ ዙር 1ኛ ዕጣ ዕድለኛ ወጣት ሀሰን የአራት ሚሊየን ብር ቼክ ተረከበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ሀሰን አቡድልአዚዝ በድለላ ስራ ይሚተዳደር ወጣት ሲሆን በደረሰው ገንዘብ መኖሪያ ቤት ለመስራት እንዳቀደ ገልፆልናል ፡፡
እድለኛው በ 3150 ብር በገዘዋቸው 532 ነጠላ ትኬቶች የ 23 ዙር 1 እጣ 4 ሚሊየን ብር እድለኛ ሁኛለው ይላሉ ፡፡